የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ዕሁድ፤ ኖቬምበር 19፣ 2023 ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 35 ዲግሪ እንደሚደርስና...
ምስል ከፌርፋክስ ፖሊስ በፌርፋክስ ካውንቲ የማውንት ቨርኖን ፖሊስ ዲስትሪክት ሁለት ታዳጊዎችን በሽጉጥ አስፈራርቶ ሊዘርፍ የሞከረውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር እንዳዋለ...
የዋናባና ዩ ኤስ ኤ በተባለ ብራንድ ተመርተው ለገበያ የቀረቡ የአፕል ሶሶችና የአፕል ሲናመን ፒውሪ በውስጣቸው ከፍተኛ የሊድ መጠን በመገኘቱ...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 35 ዲግሪ እንደሚደርስና በሚኖረው ንፋስ ምክንያት ለሰውነታችን...
በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ የዲሲ ታዳጊዎች ስለሚሰሯቸው የወንጀል አይነቶች የሚያደርጉት ክርክር ትላንትናና ዛሬ ሶሻል ሚዲያውን ተቆጣጥሮትታል:: እነዚህ ታዳጊዎች በቪዲዮው እንደሚሰማው...
ከ40,000- 60,000 ሰው ይታደምበታል ተብሎ በሚጠበቀው የእስራኤል ደጋፊዎች ሰልፍ ነገ ኖቬምበር 14 ይደረጋል፡፡ ይህን ተከትሎም ከስር በምስሉ የሚታዩት መንገዶች...
በኦኮኳን ግድብ አቅራቢያ ለሚኖሩ ሰዎችና በአካባቢው ላሉ የንግድ ተቋማት፤ ድንገት ግድቡ ተደርምሶ አደጋ ቢደርስ ማስጠንቀቂያ የሆነው ሳይረን ነገ ኖቨምበር...
የቶዮታ መኪናዎች አምራች ከ2013 እስከ 2018 ባሉት አመታት ያመረታቸውን የራቭ4 መኪኖች ላይ የተገጠሙ ተቀያሪ ባትሪዎች አነስተኛ መጠን ያላቸው በመሆኑ...
ይህ ምርጫ በመላው አሜሪካ በጉጉት የሚጠበቅ ሆኗል። በአሁኑ ሰዓት የቨርጂንያ ሴኔት በዴሞክራቶች አነስተኛ የበላይነት የተያዘ ሲሆን ኮንግረሳቸው ደሞ በሪፐብሊካን...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ አዛውንቶች ከኖቬምበር 13 ጀምሮ እስከ ኖቬምበር 19 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...