05/18/2024

ሞንጎምሪ ካውንቲ

ወንጀልን ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ካውንስል ለነዋሪዎችና ለንግድ ማዕከላት የሴኩሪቲ ካሜራ እንዲያስገጥሙ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ቢል አዘጋጅተው አቅርበዋል።ይህ...
ሞንጎምሪ ካውንቲ ለነዋሪዎች ከፌደራል መንግስት የተረከባቸውን 40000 የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን በነጻ እየሰጠ ነው። ላፕቶፕ ኮምፒወተር ከፈለጋችሁ ሊንኩን ተከትላችሁ ሂዱና ተመዝግባችሁ...