የአሌክሳንድርያ ከተማ ፖሊስ የአፋልጉኝ ጥሪ አውጥቷል፡፡ ተፈላጊ በ60ዎቹ እድሜ የሚገኙ ኃይለስላሴ ወልደጊዮርጊስ የተባሉ አዛውንት ሲሆኑ ቁመታቸው 5ጫማ ከ7 ኢንች...
ቨርጂንያ
በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
በኪውቤክና; ኖቫስኮሺያ ካናዳ የደን ቃጠሎ ምክንያት ዲሲና አካባቢው ከፍተኛ የአየር መበከል እንደሚያጋጥማቸው ተነግሯል። ሜትሮፖሊታን ዋሺንግተን ካውንስል ኦፍ ጋቨርመንትስ የተባለው ድርጅት...
የዲሲ መንግስት ከክልሌ ውጪ ያሉ ባለመኪኖችን በወር ከሁለት ጊዜ በላይ በከተማው ከታዩ በዲሲ ዲኤምቪ የመኪና ምዝገባ ማድረግ አለባቸው ብሏል፡፡...
የፌርፋክ ካውንቲ የቤቶች ልማት ከመጭው ጁላይ 10 ጀምሮ እስከ ጁላይ 16 2023 ድረስ በተመረጡ የመንግስት ቅናሽ ቤቶች ላይ የተጠባባቂ...
ሰን ኦፕታ ኢንክ የተሰኘውና በርካታ የፍራፍሬ ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርበው ድርጅት ሰሞኑን የፍራፍሬ ምርቶቹ ከገበያ እንዲሰበሰቡ ጥሪ አውጥቷል። ይህን ጥሪ...
UPDATE: – ቅዱስ ወገን እንደተገኘ የአርሊንግተን ፖሊስ አስታውቋል። የአርሊንግተን ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ቅዱስ ወገን የተባለ የ16...
በፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የሚገኘው የፓትሪዮት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሁለት ተማሪዎቹ ትወክሎ በቨርጂንያ ሀይስኩል ሊግ (Virginia High School...
በ2016 የ22 ዓመት ወጣት የሆኑትን ሄኖክ ዮኃንስንና ቅድስት ስሜነህን ገድሎ ወደኢትዮጵያ ሸሽቶ ለ3 አመት ተደብቆ ከቆየ በኋላ ከኢትዮጵያ ዲፖርት...
Image source http://www.cleanairpartners.net/
በኮቪድ-19 ምክንያት ገቢያቸውን ላጡ ወይንም ገቢያቸው ለቀነሰ የቤት ባለቤቶችና ተከራዮች የሚደረገው ድጋፍ ነገ ሰኞ ጁን 5 ጀምሮ ማመልከቻ መቀበል...