ኤፕሪል 30 ንጋት 1am አካባቢ ቨርጂንያ በ5800 ቤይሊስ ክሮስ ሮድ ሰፈር ብላክ ሮዝ ላውንጅ አቅራቢያ በተፈጠረ አለመግባባት አንድ ሰው...
ቨርጂንያ
በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ ሰኞ ኤፕሪል 28 ይፈርሙታል በተባለው ኤክሲኪውቲቭ ኦርደር ላይ ማንኛውም የንግድ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች (commercial truck drivers)...
በሮበርት ኤፍ ኬኔዲ የሚመራው የፌደራል መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን መስሪያ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳሳወቀው ከፔትሮሊየም የሚሰሩ የምግብ ማቅለሚያዎችን ሙሉ...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ማርች 14 ማምሻውን በፈረሙት ኤክስኪውቲቭ ኦርደር የቪኦኤ የበላይ የሆነውን የዩናይትድ ስቴትስ ኤጀንሲ ፎር ግሎባል ሚዲያን ህጉ በሚፈቅደው...
ቨርጂንያውያን በ2025 ታሪካዊ የሆነውን የገቨርነር ምርጫ በኖቨምበር 4 2025 ያከናውናሉ። ይህ ምርጫ በቨርጂንያ ታሪክ ሁለቱም ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሴት እጩዎችን...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን ኤፕሪል 21 ባወጡት መግለጫ በፌብሯሪ ወር የፕሬዘደንት ትራምፕን ጥሪ ተከትሎ የተቋቋመው የደህንነት ግብረ-ኃይል በቨርጂንያ ሲንቀሳቀሱ...
በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ አጀንዳ የነበረውና በርካታ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያን በተቃውሞ የተሳተፉበትን የሞንጎምሪ ካውንቲ የትምህርት ከሪኩለምን በተመለከት የወላጆች ክስ በስር...
የሜትሮፖሊታን አካባቢ ሬስቶራንት አሶሴሽን በሰዋና ከ200 በላይ የሬስቶራንት ባለቤቶች ተሳትፈውበታል በተባለበት ጥናት 47% የሚሆኑት በ2024 የደንበኞቻቸው ቁጥር እንደቀነሰ ያስታወቁ...
የፌደራል አስቸኳይ ይግባኝ ለመስማት ከሰሞኑ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መንግስት በስህተት ዲፖርት ያደረገውን ሰው እንዲመልስ ውሳኔውን...
በቨርጂኒያ ግዛት የፍሬድሪክስበርግ ባለሥልጣናት ትላንት ማክሰኞ እንዳስታወቁት፤ ስፖጽልቬንያ ካውንቲ ፍሬድሪክ ከተማ በተፈጸመ ተኩስ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ በትንሹ ሌሎች ሦስት ሰዎች መቁሰላቸውን ገልጸው “ሁሉም ተጠርጣሪዎች” በቁጥጥር ስር እንደዋሉ አስታውቀዋል። ሁለት የ16 ዓመት ታዳጊዎች፣ አንድ የ17 ዓመት ታዳጊ እና ጀርማያ አፕሰን የተሰኘ የ18 ዓመት ወጣት በቁጥጥር ስር ውለው “ተደራጅተው መሳሪያ በመጠቀም ከባድ ጉዳት በማድረስ እና ህገወጥ ድርጊት በመፈጸም” በሚል መከሰሳቸውን ፖሊስ ዛሬ ረቡዕ ማለዳ ባሰራጨው መረጃ አመልክቷል። ይህ የወንጀል ተግባር ትላንት አመሻሽ 5:30 አካባቢ መፈጸሙን ፖሊስ መረጃው እንደደረሰው አስታዉቋል። በቦታው ከነበሩትና አደጋው ከደረሰባቸው ስድስት ሰዎች መካከል ሦስቱ ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ፤ ሌሎች ሦስት ሰዎች ደግሞ ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል ብለዋል ። በጥቃቱ ሌሎች ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ሊኖሩ እንደሚችሉም በሰዓቱ ተገልጿል። አደጋው የደረሰው ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ...