የኦሮሞ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ አመታዊውን የስፖርት ውድድር ሲልቨር ስፕሪንግ በሚገኘው በሞንጎምሪ ብሌይር ሀይስኩል እያካሄደ ይገኛል። ይህን ተከትሎም የሞንጎምሪ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
ምስል ከጁብሊ ሀውስ የጁብሊ ሀውስ አመታዊ ጁብሊ ቱ ኮሌጅ ስኮላርሺፕ እውቅና ፕሮግራም ከሰሞኑ አከናውኗል:: በዚህ ፕሮግራም ላይም በትምህርታቸውና በማህበራዊ...
ሞንጎምሪ ካውንቲ የትራፊክ ፖሊስ ዲፓርትመንት እኚህን አዲስ የፖሊስ መኪኖ ዛሬ ወደስራ እንደሚያስገባቸው አስተዋውቋል። ይህ አዲስ የፖሊስ መኪና ፅሁፉ እንዳይታወቅ...
የኸንዴይ መኪኖች ዝርፊያን ተከትሎ የዲሲ ከንቲባ ቢሮ ከዲሲ ፖሊስና ከኸንዴይ (Hyundai) ጋር በመተባበር ለተመረጡ የኸንዴይ(Hyundai) መኪና ሞዴሎች የደህንነት ሶፍትዌር...
እንደሚኖሩበት ስቴት ለመንግስት በታክስና በመሳሰሉት እላፊ ከፍለው ወይንም የመንግስት ተቋማት በስህተት እላፊ አስከፍለዎት ከሆነ እንዴት ነው ቀሪ ገንዘብዎን መውሰድ...
UPDATE 08/07/2023—– በዚህ ውድድር የተጠቆሙትና ለመጨረሻው ዙር ውድድር የቀረቡት የምግብና የመጠጥ ቤቶች ዝርዝር ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡ የ WTOP አድማጮችና...
የፍራንኮንያ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪዎች እንዳሳወቁት ትላንት 07/18/2023 ከምሽቱ 10፡51 ላይ በJeff Todd Way and Telegraph Road in Fort Belvoir...
ይህ አፍሪካን ዲያስፖራ ኮሌጅ አክሰስ የተሰኘ የኛው ልጆች ያቋቋሙት ተቋም ከስደተኛቤተሰብ ለተገኙና ለተመረጡ ልጆች እንደ ኃርቫርድ፤ ኮርኔል፤ ዬልና ስታንፎር...
በመጪው ሳምንት ረቡዕ እዚሁ ዲሲ በኦውዲ ፊልድ የሚደረገው የአርሰናልና በዋይኔ ሩኒ የሚሰለጥኑት የአሜሪካ ምርጦች የኤም ኤል ኤስ የሚያደርጉት ጨዋታ...