በቀን በአማካይ እስከ 95 ሺህ መኪኖችን የሚያስተናግደውና በዲሲና በቨርጂንያ ማዕከላዊ መገናኛ በመሆን የሚያገለግለው የቲዎዶር ሩዝቬልት ድልድይ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
የቨርጂንያ ገቨርነር እንዳስታወቁት በስቴቱ ጸድቆ ከነበረው በጀት ላይ የ900 ሚልየን ዶላር ቅነሳ እንዳደረጉና ይህም ሊሆን የቻለው የፌደራል መንግስት የገንዘብ...
ፊሺንግ ዊዝ ኢትዮጲክ በሚል ስም በኢትዮጲክ የተዘጋጀውና በዲሲና አካባቢው ላሉ አንባቢዎችና ቤተሰቦች የተዘጋጀው ወርሀዊ የአሳ ማጥመድ ፕሮግራም ቅዳሜ ሜይ...
የኢትዮጵያን ኮሚውኒቲ በሜሪላንድ በማስተባበር በሚታወቁት በአቶ አንተነህ ሀብተስላሴ የተጀመረውና እስካሁን ከ730 በላይ ሰዎች በፈረሙበት ፔቲሽን ላይ እንደሚታየው በሞንጎምሪ ካውንቲ...
“ኑ ጭቃ እናቡካ” በሚል የተሰየመውና በአስር ሺዎች የሚሳተፉበትን የጎዳና ላይ ፕሮግራም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላለፉት ጥቂት አመታት ሲያዘጋጅ...
ኦገስት 18 2019 ረፋድ ላይ በ708 Kennedy Street ባለ መኖሪያ ቤት ቤዝመንት ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ወቅት በተጠቀሰው ቤት...
የዲሲ ማርያም ቤተክርስትያን አቅራቢያ በሚገኝና አበሾች በሚኖሩበት ቤት በዚህ ሳምንት በደረሰ የእሳት አደጋ በቤቱ ነዋሪ የነበሩት በሙሉ እንዲፈናቀሉ ምክንያት...
በማርች ወር አጋማሽ ሰለሞን አራያ በሚያሽከረክረው ከባድ መኪና ምክንያት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት የተቀጠፈ ሲሆን ይህን ተከትሎም...
ኤፕሪል 30 ንጋት 1am አካባቢ ቨርጂንያ በ5800 ቤይሊስ ክሮስ ሮድ ሰፈር ብላክ ሮዝ ላውንጅ አቅራቢያ በተፈጠረ አለመግባባት አንድ ሰው...
በሜሪላንድ መወሰኛ ምክር ቤት ከሰሞኑ በጸደቀው ህግ መሰረት በሜሪላንድ ያሉ ካውንቲዎች የታክስ መጠናቸውን እስከ 3.3% እንዲያሳድጉ መፍቀዱን ተከትሎ የሞንጎምሪ...