የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
መልካም አጋጣሚ
ማንኛውም እድሜው ከ16 ዓመት በላይ የሆነና የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪ ሆኖ የአሜሪካ ዜግነት ያለው ሰው፤ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍ፤ መናገርና ማንበብ...
06/17/2022 በቀጣይ ዙር የነፃ ኮምፒውተር ምዝገባ መቼ እንደሚጀምር በእርግጠኛ አናውቅም። ግን ከስር በፎቶ እንደሚታየው እስከ ሜይ 31 ባለው መረጃ...
የፌደራል መንግስት ስራዎችን ብቻ የሚያወጣና በርካታ የስራ እድሎች ያሉትን ይህን ገፅ ሁሉም እንዲጠቀሙ ለጥፍልን ብሎ አንድ ተከታታያችን ልኮልናል። እዩት...
ወንጀልን ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ካውንስል ለነዋሪዎችና ለንግድ ማዕከላት የሴኩሪቲ ካሜራ እንዲያስገጥሙ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ቢል አዘጋጅተው አቅርበዋል።ይህ...
ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ...
ማንኛውም ድጋፍ የሚፈልግ ሰው በተለይም የምግብ ድጋፍ ከላይ ባሉት አድራሻዎች ወይም ይህን ሊንክ በመጫን የተዘረዘሩት ቦታዎች በተጠቀሰው ሰዓት ሄዶ...
የአርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ ሶሻል ወርከሮችን ለመቅጠር ቨርቿል የስራ ቅጥር ኢንተርቪው ሃሙስ ጁን 23...
ከፌርፋክስ ካውንቲ መንግስት ድረ-ገፅ ላይ እንዳገኘነው መረጃ ከሆነ ይህ WORKFORCE INNOVATION AND OPPORTUNITY ACT የተባለ ፕሮግራም የስራ ፈላጊዎችንና ቀጣሪዎችን...
ይህ የአውሮፕላን ትዕይንት በሻንቲሊ ቨርጂንያ ጁን 18 ከ10am-3pm በSteven F. Udvar-Hazy Center in Chantilly, Virginia ነው:: በፕሮግራሙ ላይ ከ50...