የሜሪላንድ ነዋሪዎች ሆነው ከ100$ በላይ እና ከ1 ወር በላይ የቆየ ውዝፍ የውኃ ቢል ካለብዎት እና ቤተሰብ የገቢ መጠን ከስር...
መልካም አጋጣሚ
የናንተን ባናቅም እዚ ኢትዮጲክ አብረውን የሚሰሩ ባልደረቦች የብሉዝ ወዳጆች ቀኑን ሙሉ በ ቢቢ ኪንግ; ሬይ ቻርለስ; መዲ ዎተርስና ኤሪክ...
ሁሉም የዲሲ ሃይስኩል ተመራቂ ተማሪዎች ይህን ኮንሰርት እንዲታደሙ አንድ አንድ ቲኬት ይሰጣቸዋል ሲል ዊል ፋረል አስታውቋል:: የዚህ ኮንሰርት የመጀመሪያዎቹ...
የኤሌክትሪክ ስኩተር ስልጠናየሞንጎምሪ ካውንቲ የኤሌክትሪክ ስኩተር ስልጠና እድሜያቸው ከ18 በላይ ለሆኑ ሰዎች ይሰጣል። የመጀመሪያውን ስልጠና ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ 06/04...
DC Futures ምንድን ነው? DC Futures(ዲሲ ፊዩቸርስ) ፕሮግራም ከስኮላርሺፕ በላይ ነው። ብቁ የሆኑ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ኗሪዎች ሜጀራቸው (ዋና ኮርሳቸው)...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪዎች በኮቪድ ምክንያት ገቢያችሁ ከተቀዛቀዘ ከሰኞ ሜይ 16 ጀምሮ ለቤት ኪራይ እገዛ ማመልከት ትችላላችሁ። ይህ ፕሮግራም እንደ...
ይህ “እርዳታ እስኪመጣ” የተባለ በአደጋ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ፖሊስና አምቡላንስ/እሳት ማጥፊያ እስኪመጡ ድረስ መደረግ ያለባቸውን ህይወት አድን ክኽሎቶች...
ፕላኔት ፊትነስ በመጭው የበጋ ወቅት ዕድሜያቸው ከ14-19 የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከሜይ 16- ኦገስት 31 ጂምናዚየሞቹን በነፃ አካል ብቃት እንቅስቃሴ...
እስከ ጁላይ 2 የራይድ-ኦን፤ ራይድ-ኦን ኤክስትራ፤ ፍሌክስና ፍላሽ ባሶች በሙሉ በነፃ አገልግሎት ይስጣሉ።http://ow.ly/9ShW50IE4IO
ሞንጎምሪ ካውንቲ በመጪው ቅዳሜ 06/11/2022 ከጠዋቱ 10 ሰዓት ጅምሮ እስከ ከሰዓት 2 ሰዓት የሚዘልቅ የከባድ መኪና ሾፌሮችን ለመመልመል፤ የከባድ...