01/05/2025

መልካም አጋጣሚ

የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ አዛውንቶች ከኖቬምበር 13 ጀምሮ እስከ ኖቬምበር 19 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...
የዚህ በአስርት አመታት አንዴ የሚከፈት ምዝገባ ለውስን ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የአርሊንግተን ካውንቲ ቤቶች ልማት የ2023 ሀውሲንግ ቾይስ ቫውቸር...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከሴፕቴምበር 11 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 17 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...