የዲሲ ፖሊስ ፋኑኤል ሰለሞን የተባለ የ30 ዓመት ወጣት ያለበትን የምታውቁ ጠቁሙኝ ብሏል። ፋኑዔል ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ዛሬ ሰኞ ሜይ...
ዲሲ
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚገኘውና በአጭር ጊዜ ተወዳጅ የሆነው የሜላንዥ (mélange) ምግብ ቤት በኢትዮጵያ ባህላዊ ዶሮ ወጥ ላይ የተመሰረተ...
በያዝነው ወር መጀመሪያ ሳምንት ታየር ኒኮልስ የተባለ ወጣት በሜምፊስ ፖሊሶች ተደብድቦ ለህልፈት ተዳርጎ የነበረ ሲሆን የሜምፊስ ፖሊስም ታዲያ በዚህ...
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ጤና ቢሮ ዛሬ ጃንዋሪ 25 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በ2400 block of Fairhill Dr, Suitland, MD አካባቢ...
ኖቨምበር 30 2022 ክፍት የሆነውና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዝናን እያተረፈ የመጣው ቻት-ጂፒቲ የተሰኘ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በአሜሪካ ባሉ የህዝብ ትምህርት...
የአይ አር ኤስ የበጎ ፈቃደኛ ታክስ አዘጋጆች (Volunteer Income Tax Assistance (VITA)ና Tax Counseling for the Elderly (TCE)) ከ50...
ዊልሚንግተን ዴላዌር በሚገኘው በፕሬዘደንት ባይደን መኖሪያ ቤትና በዋሽንግተን ቢሯቸው ተገኝተዋል በተባሉ ምስጢራዊ ሰነዶች ምክንያት ጠቅላይ አቃቤህግ ሜሪክ ጋርላንድ ልዩ...
የአሜሪካን ኢኮኖሚ ግሽበት ለተከታታይ 6ኛ ወር በዲሴምበር መቀዛቀዝ አሳይቷል። ይህም የኑሮ ውድነቱን ጋብ ያረጋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። በኖቨምበር 7.1...
የዲሲ የእሳት መከላከያ መስሪያ ቤት ዛሬ ለሊት 12፡45 ላይ በ 300 ብሎክ በርንስ ስትሪት ሳውዝኢስት ያለ መኖሪያ ቤት ውስጥ...
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪዎች ዛሬ ሐሙስ ጃንዋሪ 12 ባወጡት መግለጫ በትላንትናው እለት በግምት 4፡09 pm ሰዓት...