ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

የሜትሮፖሊታን አካባቢ ሬስቶራንት አሶሴሽን በሰዋና ከ200 በላይ የሬስቶራንት ባለቤቶች ተሳትፈውበታል በተባለበት ጥናት 47% የሚሆኑት በ2024 የደንበኞቻቸው ቁጥር እንደቀነሰ ያስታወቁ...
የፌደራል አስቸኳይ ይግባኝ ለመስማት ከሰሞኑ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መንግስት በስህተት ዲፖርት ያደረገውን ሰው እንዲመልስ ውሳኔውን...
ቻይና ከነገ ሀሙስ ጀምሮ በአሜሪካ ምርቶች ላይ 84 ከመቶ ታሪፍ መጣሏን በማስታወቋ፤ ከአሜሪካ ጋር በተባባሰ የንግድ ጦርነት ውስጥ የገባች ሲሆን፤ ”እስከ መጨረሻው ለመታገል” ቃል መግባቷን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል ። የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና በሚገቡ ምርቶች ላይ አጠቃላይ ታሪፉን ወደ 104 በመቶ ከፍ ካደረጉ በኋላ ቤጂንግ በርካታ የመከላከያ እርምጃዎችን ወስዳለች።  ቤጂንግ በዓለም ንግድ ድርጅት ውስጥ በአሜሪካ ላይ ተጨማሪ አዲስ ክስ እየመሰረተች ያስታወቀች ሲሆን፤ በተጨማሪም ከቻይና ኩባንያዎች ጋር የንግድ ልውውጥ ባላቸው የአሜሪካ ኩባንያዎች ላይ ተጨማሪ ገደቦችን እንዳስቀመጠች አስታውቃለች። ይሁን እንጂ ቻይና ሌሎች የዓለም መንግስታት እያደረጉ እንዳሉት ከዋይት ኃውስ ጋር እየተደራደረች እንደሆነ ከማስታወቅ ተቆጥባለች።  ቻይና ባለፈው ሳምንት አርብ ነበር አሜሪካ ለጣለችባት ታሪፍ ተመጣጣኝ ነው ያላቸውን 34 ከመቶ ታሪፍ መጣሏን ያስታወቀችው። ይህን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቻይና ላይ የተጣለውን ታሪፍ ወደ 50 ከመቶ ያሳደጉት ሲሆን ከቻይና ጋር ድርድር አያስፈልግም በማለት ድርድሩን አቋርጠዋል። እስካሁን ድረስ ባለው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን እረቡ ዕለት እንዳሉት “ዩናይትድ ስቴትስ ጉዳዮችን በውይይት እና በድርድር ለመፍታት በእውነት ከፈለገች የእኩልነት፣ የመከባበር እና የጋራ ተጠቃሚነትን አስተሳሰብ ማዳበር አለባት” በማለት ለድርድር እምብዛም ፍላጎት እንደሌላት ጠቁመዋል።  ይህንን እሰጥ አገባ ተከትሎም ፕሬዘደንት ትራምፕ በቻይና ላይ የጣሉትን የታሪፍ መጠን ወደ 125%...
የዩናይትድ ስቴትስ የአገር ውስጥ ደህንነት መስሪያ ቤት ዛሬ ረቡዕ ኤፕሪል 9 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሆነ የአሜሪካ የስደተኞች ቢሮ (USCIS)...
ኢትዮጲክ- እንግዳችን ስለሆንሽ እናመሰግናለን።እስቲ በቅድሚያ እራስሽን ለአንባቢዎቻችን አጠር አድርገሽ አስተዋውቂልን። መቅደስ – አመሰግናለሁ። ስሜ መቅደስ ገ/ወልድ ሆንዱራ ይባላል። ያው...
አይስ (ICE) ወደ ኤልሳልቫዶር ዲፖርት ያደረገው የቬንዙዌላ ዜጋ ስደተኛ በስህተት እንደሆነና በአስተዳደራዊ ግድፈት ምክንያት ይህ ሊፈጠር እንደቻለ አስታውቆ ነበር።...
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች እንዲሁም እንደ የአሸባሪ ጥቃት የመሳሰሉ ሰው ሰራሽ ጉዳቶች በተለያዩ አካባቢዎች እና ጊዚያት ይከሰታሉ።...
“እጃችሁን አንሱ” (Hands Off!) በሚል መርህ ቃል በመላው ዩናይትድ ስቴትስና በሌሎችም አገራት የፕሬዘደንት ትራምፕ አስተዳደርን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ለኤፕሪል...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.