ጋልቭስተን ስትሪት በሳውዝ ዌስት ዲሲ የ3አመት ህፃን ቤት ውስጥ በአግባቡ ሳይቆለፍበት የተቀመጠ ሽጉጥ አግኝቶ የአምስት አመት እህቱ ላይ በመተኮስ...
Month: December 2024
የአስራ አምስት አመት እድሜ የሆነች ታዳጊ ተማሪ በምትማርበት የክርስትያን የግል ትምህርት ቤት በከፈተችው ተኩስ አንድ አስተማሪና ሌላ በአስራዎቹ እድሜ...
የፌደራል ይግባኝ ፍርድ ቤት ዲሴምበር 6 በዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ ሰርኪውት በዋለው ችሎት ከዚህ ቀደም ቲክቶክ ለአሜሪካ ባለሀብቶች እንዲሸጥ የተፈረደውን...
ከሰሞኑ ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ድሮኖች በኒው ዮርክ፤ ኒው ጀርሲና ፔንሳልቫኒያ እንደታዩ በርካታ ሰዎች ጠቁመዋል። ከተራ ዜጎች በተጨማሪ ፖለቲከኞችና ባለስልጣናትም...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው የመጪው የገናና የአዲስ አመት በዓላትን በማስመልከትና ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን ዲሲና...
በ2025 በካውንቲው ባሉ 10 ፋርመርስ ማርኬቶች ላይ ምርቶቻቸውን ይዘው መቅረብ የሚፈልጉ የምግብና ምግብ ነክ ምርቶችን የሚያመርቱ ነጋዴዎችን ማመልከቻቸውን መቀበል...
አሶሼትድ ፕሬስ፤ ዛሬ ሐሙስ ዲሴምበር 12 የኒው ዮርክ ስቶክ ኤክስቼንጅን ደወል ደውለው ያስጀመሩት ፕሬዘደንት ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ የአመቱ ተጽዕኖ...
ምስል: ከሜትሮ ትራንዚት ፖሊስ የሜትሮ ፖሊስ ከሰሞኑ የወጣውን ህግ ለማስከበር ደንብ አስከባሪ ፖሊሶችን በዩኒፎርምና በሲቪሊያን ልብስ ተሳፋሪዎች የባስ ሂሳባቸውን...
የሞንጎምሪ ካውንቲ መንግስት ያዘጋጀውና በርካታ የምንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተሳተፉበት የሪሶርስ ፌይር ላይ የኢትዮጲክ ባልደረቦች እድል አግኝተው የካውንቲው ካውንስል...
ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ ወቅት ወዳጃችሁ ፍርሀት ሳይሆን ዝግጅት ነው። በአካባቢዎ ያሉ መረጃዎችንና ጠቃሚ መርጃዎችን እነሆ። ይህ መጣጥፍ በ...