ከዓምናና ካቻምና በተለየ በዘንድሮው የበጋ ወቅት በየሰፈራችን ያሉት የመዋኛ ገንዳዎች ያለገደብ አገልግሎት ይሰጣሉ። በተለይ ልጆች ያላቸው ቤተሰቦች እነዚህን የመዋኛ...
ምስል ከ https://www.udc.edu/udcforward/
አዲስ ይፋ የተደረገው የ2.5 ሚልየን ዶላር የናሽናል ሳይንስ ፋውንዴሽን ድጋፍ የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ ለሚመራውና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም የሚሳተፉበትና በዋናነት የስደተኛ ቤተሰብ...
ከትላንት በስትያ ረቡዕ ሜይ 17 2023 ከምሽቱ 8፡30 ገደማ ወደ በደለስ አክሰስ ሃይዌይ ላይ ወደ ደለስ ኤርፖርት ተሳፋሪ ጭኖ...
በጎዳና ንግድ መሰማራት ፍላጎት ላላቸው የዲሲ መንግስት የመረጃ መድረክ አዘጋጅቷል። በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍ ቅድሚያ ምዝገባ ያስፈልጋል ለመመዝገብ ከስር ያለውን...
የበርተንስቪል ኤለመንታሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በተሳተፉበትና በሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ በተከናወነው የሜሪላንድ ዴስቲኔሽን ኢማጂኔሽን ውድድር አሸናፊ ሆነዋል። የበርተንስቪል የአራተኛና አምስተኛ ክፍል...
የዲሲ ፖሊስ ፋኑኤል ሰለሞን የተባለ የ30 ዓመት ወጣት ያለበትን የምታውቁ ጠቁሙኝ ብሏል። ፋኑዔል ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ዛሬ ሰኞ ሜይ...
የአርሊንግተን ካውንቲ መንግስት ባሳለፍነው ሳምንት በካውንቲው የሚገኙ ለዝቅተኛ ገቢ ቤተሰቦች የሚሆኑ የሴክሽን 8 (Affordable Housing Project homes) ቤቶችን ዝርዝር...
በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚገኘውና በአጭር ጊዜ ተወዳጅ የሆነው የሜላንዥ (mélange) ምግብ ቤት በኢትዮጵያ ባህላዊ ዶሮ ወጥ ላይ የተመሰረተ...
በያዝነው ወር መጀመሪያ ሳምንት ታየር ኒኮልስ የተባለ ወጣት በሜምፊስ ፖሊሶች ተደብድቦ ለህልፈት ተዳርጎ የነበረ ሲሆን የሜምፊስ ፖሊስም ታዲያ በዚህ...