የሞንጎምሪ ካውንቲ ቀጣይ አመት በጀት በሚመለከት የካውንቲው ኤክስኪውቲቭ ማርክ ኤልሪች ሊያደርጏቸው ካቀዷቸው የየማህበረሰብ ውይይቶች አንዱ ዛሬ ኦክቶበር 16 ምሽት...
መንግስት ምከሩኝ ሲል ዝም ማለት አያስፈልግም። ግቡና ንገሯቸው። ሌላ ጊዜ በደንብ እንዲያዳምጧችሁ ከፈለጋችሁ እንዲህ ያሉ ሀሳብ መሰብሰቢያዎችን ሲያዘጋጁ በደንብ...
አመታዊው የዲሲ የስራ ፈጣሪዎችና የቴክኖሎጂ ሳምንት በመጪው ሰኞ ኦክቶበር 21 ጀምሮ እስከ አርብ ኦክቶበር 25 በዋሽንግተን ዲሲ በተለያዩ ቦታዎች...
ለዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ለመወከል እየተፎካከሩ የሚገኙት ሌሪ ሆገን እና አንጀላ ኦልሶብሩክ ዛሬ ምሽት 7 ሰዓት ላይ በኤን.ቢ.ሲ የተዘጋጀ...
ካሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ኦክቶበር 1 2024 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው አዲሱ የዲሲ ህግ መሰረት የዲሲ መንግስት በተደጋጋሚ ጥፋት ያጠፉ የሜሪላንድና...
ኖርፎክ ቨርጂንያ-አሶሼትድ ፕሬስ – ኦክቶበር 2 2024፤ በቨርጂንያ ለዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት መቀመጫ እየተወዳደሩ የሚገኙት የዴሞክራቱ ሴናተር ቲም ኬይን እና...
ያለ ዕድሜ ጋብቻ በሰው ልጆች ላይ ከሚደርሱ የሰብዓዊ ጥሰቶች አንዱ ነው፡፡ በአለማችን በሚልየን የሚቆጠሩ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ...
ኦክቶበር 1 – በወደብ ሰራተኞች የህብረት ስራ ማህበር የተጠራው የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል:: የቦልቲሞር ወደብ አስተዳደርም ይህን ደብዳቤ አውጥቷል::ሁለቱም...
በቀጣይ 1 አመት ለሚሆን ጊዜ የኢትዮጲክ መረጃዎች በዚህ መጠይቅ ላይ ተመስርተው የሚዘጋጁ በመሆኑ እባክዎን እንዳያመልጥዎ። ኢትዮጲክ ለ3 ዓመት ለሚጠጋ...
ወደምድር ሲደርስ ከኸሪኬን ወደ ስቶርም የተቀየረው የኸሪኬን ሄሊን በቨርጂንያ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳደረሰ የቨርጂንያ ገዢ ገቨርነር ያንግኪን ተናገሩ።...