የ2024 ምርጫ የመጨረሻ ቀን ኖቨምበር 5 2024 ማምሻውን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የፕሬዘዳንታዊ ምርጫውንና የቨርጂንያ ምርጫ ውጤቶችን ከአሶሼእትድ ፕሬስ ያገኘናቸውን...
የስሚዞንያን ናሽናል ዙ ባሳለፍነው ሳምንት ካማላ ተብላ የምትጠራውንና በዕድሜ የገፋችውና ተወዳጇን የእስያ ዝሆን ማረፍ በማስመልከት እጅጉን አንዳዘኑ አሳውቀዋል። ለአስር...
ምክትል ፕሬዘደንት ካማላ ሀሪስ ነገ ኖቨምበር 5 የምርጫ ውጤቶችን ለመመልከት የምርጫ ባልደረቦቻቸውን ይዘው ከታሪካዊ የጥቁሮች ዩኒቨርስቲ አንዱ በሆነው በዋሽንግተን...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን በቅርቡ በዲ ኤም ቪ ፋይላቸው ላይ የዜግነት መረጃቸው በአግባቡ አልተካተተም ወይንም ዜግነታቸው አልተረጋገጠም ባሏቸው ከ1600...
ሐሙስ ኦክቶበር 31 2024 የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭና ዴሞክራትን ወክለው በዩናይድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ወክለው ለመመረጥ ቅስቀሳ እያደረጉ የሚገኙትን...
በጁላይ 2024 በቀረበው የበጀት ረቂቅ ዋሽንግተን ዲሲ በአንድ ጉዞ 1$ ብቻ እያስከፈለ አገልግሎት ይሰጥ የነበረውን የሰርኩሌተር የባስ አገልግሎት እንዲቋረጥ...
የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው በፕሬዝዳንትነት ለመመረጥ እየተፎካከሩ ያሉት ካማላ ሀሪስ ዛሬ ማክሰኞ 10/29 ናሽናል ሞል ቀን 3 ሰአት ላይ ያዘጋጁትን...
የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪዎች ከዛሬ ኦክቶበር 28 ጧት 8፡30 ጀምሮ እስከ ዕሁድ ኖቨምበር 3 ድረስ መምረጥ እንደሚችሉ ተነግሯል። የዘንድሮውን ምርጫ...
ባሳለፍነው ሳምንት በዚሁ በኢትዮጲክ በተደረገው ፖል ውጤት መሰረት በመጠይቁ ከተሳተፉ 51 ሰዎች 26ቱ ወይንም 51 ከመቶ የሚሆኑት በመጪው ፕሬዘደንታዊ...
49ኛው የመሪን ኮር ማራቶን ነገ ዕሁድ ኦክቶበር 27 2024 ከጧት 7፡55am ጀምሮ ይከናወናል። በዚህ ታላቅ የሩጫ ውድድር ላይ ከ30...