የናሽናል ትራንስፖርቴሽን ሴፍቲ ቦርድ ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቀው አንድ የሴስና 172ኤስ አውሮፕላንና ላንኬር 360 ኤም ኬ 2 የተባሉ አውሮፕላኖች በአየር...
በሜሪላንድ የመወሰኛ ምክር ቤት የሀዋርድ ካውንቲን በሚወክሉት ተወካይ ቨኔሳ አተርቤሪና (ዴሞክራት) የፍሬድሪክ ካውንቲ ተወካይ በሆኑት ክሪስ ፌይር (ዴሞክራት) አርቃቂነት...
ትላንት ፌብሯሪ 14 2025 የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ባወጣው መግለጫ ከአርብ ፌብሯሪ 14 2025 ጀምሮ ማንኛውም ለአቅመ አዳም ወይንም ለአቅመ...
ዛሬ ሐሙስ ፌብሯሪ 13 የአሜሪካ ኢሚግሬሽንና ድንበር ጥበቃ ባወጣው መግለጫ ኤርትራዊውን ስደተኛ ዑቑበስላሴ ክፍለማርያም ዘርዬን በቁጥጥር ስር አውሎ ዲፖርት...
ዛሬ ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ጥሎ ባደረው በረዶ ምክንያት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ነገ ሐሙስ ፌብሯሪ 13 ወይ ይዘጋሉ አልያም በ2...
በፊኒክስ አሪዞና በባነር ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ሴንተር ህክምና እየተደረገለት የነበረው ሰራዊት ገዛኸኝ ደጀኔ የተባለ ኢትዮጵያዊ ጃንዋሪ 29 ከሰዓት 1:21 p.m...
ትራይ ዩኒየን የባህር ምግቦች አምራች ተቋም (Tri-Union Seafoods) የሚያመርታቸውና በ ጄኖቫ (Genova®,)፤ ቫን ካምፕስ (Van Camp’s®)፤ በH-E-B እንዲሁም በትሬደር...
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ረቡዕ ፌብሯሪ 12 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ የበረዶ ውሽንፍር አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ...
በመጪው አርብ ፌብሯሪ 14 የሚከበረውን የፍቅረኛሞች ቀን (ቫለንታይን ዴይ) የሚያከብሩ ሰዎች ራሳቸውን ከአባላዘር በሽታ እንዲጠብቁና እንደ ኮንዶም ያሉ መከላከያዎችን...
የውሀ አፍሉ ማስጠንቀቂያው በ2/12/2025 ተነስቷል! የፕሪንስ ጆርጅ ውሃ ስራዎች ድርጅት የፈነዳ የውሃ ማስተላለፊያ ሊኖር ይችላል በሚል ጥርጣሬ ዛሬ ማክሰኞ...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.