የአሌክሳንድርያ ከተማ ለማርች ወር 2025 ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ትላንት ማርች 4 2025 ላይ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የሥልጣን ዘመን ከጀመረ አንስቶ፤ ባለፉት አምስት ሳምንታት ከ30 ሺህ በላይ የፌደራል ሰራተኞች ስራቸውን ማጣታቸው ይገመታል።...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከሰሞኑ በዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ በሚገኘው የNOAA መስሪያ ቤት ይሰሩ የነበሩ ከ1000 በላይ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ሰራተኞችን ከስራ አባረዋል።...
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ጤና ቢሮ ትላንት ፌብሯሪ 28 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በካውንቲው በተለይም በ5700 ሊቪንግስተን ሮድ ኦክሰን ሂል አካባቢ...
የዋሽንግተን ዲሲ መንግስት ቺፍ ፋይናንሺያል ኦፊሰር ግሌን ሊ ትላንት እንዳስታወቁት ከሆነ አመቱ ከተጀመረ እስካሁን ከተተነበየው በ21.6 ሚልየን ያነሰ ገቢ...
ባለፈው ሳምንት በዲሲ ፖሊስ ተተኩሶበት ለህልፈት የተዳረገው የሱራፌል አባት አቶ አበባው ከሰሞኑ በተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍና የሱራፌል መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ...
በቀኝ ዘመም ፖለቲከኞችና ደጋፊዎች ዘንድ በምስጢራዊነቱ ለበርካታ መላምቶች መነሻ የሆነው የጄፍሪ ኤፕስቲን የጉዞ ዝርዝርና ሌሎች መረጃዎችን የያዙ ዶሴዎችን የዩናይትድ...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንግኪን ዛሬ ሐሙስ ፌብሯሪ 27 2025 የቨርጂንያ ስቴት ፖሊስና የማረሚያ ቤት ተቆጣጣሪዎች ከፌደራል ኢሚግሬሽን ፖሊስ ወይም...
ዩ ኤስ ኤ ቱዴይ ከሰሞኑ እንዳስነበበው የአሜሪካ ድንበር ጠባቂዎች በ2025 ብቻ በአገሪቱ ደቡባዊ ድንበር በቴክሳስ በኩል የዶሮ እንቁላል በኮንትሮባንድ...
ከስር á‹Ťáˆˆá‹  á‰Şá‹ľá‹Ž áŠĽáŒ…áŒ áˆ°á‰…áŒŁáŒ­ áˆáˆľáˆ ስላለው á‰°áŒ áŠ•á‰€á‰:: á‹¨áˆšáˆ¨á‰Ľáˆťá‰˝áˆ áŠ¨áˆ†áŠ á‰Łá‰łá‹Šá‰ľá‹­áˆ˜áŠ¨áˆŤáˆ:: Graphic video below. Please proceed with care. ባለፈው ሳምንት ከፖሊስ በተተኮሰበት ጥይት ለህልፈት የተዳረገው የ29 አመት ወጣት...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.