በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ የዲሲ ታዳጊዎች ስለሚሰሯቸው የወንጀል አይነቶች የሚያደርጉት ክርክር ትላንትናና ዛሬ ሶሻል ሚዲያውን ተቆጣጥሮትታል:: እነዚህ ታዳጊዎች በቪዲዮው እንደሚሰማው...
ከ40,000- 60,000 ሰው ይታደምበታል ተብሎ በሚጠበቀው የእስራኤል ደጋፊዎች ሰልፍ ነገ ኖቬምበር 14 ይደረጋል፡፡ ይህን ተከትሎም ከስር በምስሉ የሚታዩት መንገዶች...
በኦኮኳን ግድብ አቅራቢያ ለሚኖሩ ሰዎችና በአካባቢው ላሉ የንግድ ተቋማት፤ ድንገት ግድቡ ተደርምሶ አደጋ ቢደርስ ማስጠንቀቂያ የሆነው ሳይረን ነገ ኖቨምበር...
የቶዮታ መኪናዎች አምራች ከ2013 እስከ 2018 ባሉት አመታት ያመረታቸውን የራቭ4 መኪኖች ላይ የተገጠሙ ተቀያሪ ባትሪዎች አነስተኛ መጠን ያላቸው በመሆኑ...
ይህ ምርጫ በመላው አሜሪካ በጉጉት የሚጠበቅ ሆኗል። በአሁኑ ሰዓት የቨርጂንያ ሴኔት በዴሞክራቶች አነስተኛ የበላይነት የተያዘ ሲሆን ኮንግረሳቸው ደሞ በሪፐብሊካን...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ አዛውንቶች ከኖቬምበር 13 ጀምሮ እስከ ኖቬምበር 19 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...
ታይሰን ፉድስ የተባለው የምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ ለገበያ ያቀረበው ወደ30000 ፓውንድ ገደማ የሚደርስ ፍሮዝን ቺክን ነጌት በውስጣቸው የብረት ቁርጥራጭበመገኘቱ ምርቱን...
ከቨርጂንያ ትምህርት ቢሮ የቨርጂንያ ትምህርት ዲፓርትመንት ከ ኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ቤተሰቦች ለልጆቻቸው አስጠኚ ለመቅጠር ወይንም ሌሎች...
ፓሊስ ተፈላጊዋ ምንም ጉዳት ሳይደርስባት እንደተገኘች ዛሬ አርብ 11/03 አሳውቋል!! _____ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ሐሙስ ኖቨምበር 2 ባወጣው...
የተበራከተውን የመኪና ስርቆት ለመከላከልና የነዋሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የዲሲ መንግስት በራይድ ሼር፤ በምግብ ዴሊቨሪና በመሳሰሉ ሙያዎች ላሉ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች የዳሽካም...