አንባቢዎች በተደጋጋሚ በጠየቁን መሰረት የሜሪላንድ በተለይም የሞንጎምሪ ካውንቲ የአፎርደብል ቤቶች መረጃን ከሚያውቁ ጠይቀን ለመምጣት በማሰብ እንደመጀመሪያ እንዲሆነን ይህንን አጠናቅረናል።በሂደት...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለጃንዋሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ላይ በተለያዩ የከተማው...
ጃንዋሪ 3 2025፡ ሪችመንድ ቨርጂንያ የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን ዛሬ ጃንዋሪ 3 ማምሻውን ባወጡት መግለጫ በመጪው እሁድ ጀምሮ ይኖራል...
ትላንት ጃንዋሪ 1 2025 ንጋት ላይ በኒው ኦርሊንስ የደረሰውን የአሸባሪ ጥቃት ተከትሎ የዲሲ ፖሊስ ሳምንቱን በሙሉ ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግ...
ዲሴምበር 30, 2024– የዲሲ ከንቲባ ከመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘደንትጋ እንደተወያዩና ሁለቱም ለዲሲ መልካም ነገሮችን እንደሚፈልጉ; ከተማው ከአለም ውብ ከተሞች...
የኢትዮጲክ ሳምንታዊ ጨዋታ አዲስ የኢትዮጲክ ፕሮግራም ሲሆን ከፌብሯሪ 2025 ጀምሮ በወሩ መጨረሻ የወሩ አሸናፊ ይሸለማል። ምን ይሸለማል የሚለውን በሂደት...
የቀድሞ ፕሬዘደንቶች ከሞቱበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት የዩናይትድ ስቴትስ ሰንደቅ አላማ በግማሽ እንዲውለበለብ የፌደራል ህጉ ያዛል። ይህን ተከትሎም የቀድሞው...
ካሳለፍነው ዲሴምበር 20 ጀምሮ በተወሰኑ የሜትሮ መስመሮችና ጣቢያዎች ላይ ዕድሳት እያደረገ የሚገኘውየዲሲ ሜትሮ በዳውንታውን ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የተወሰኑ ጣቢያዎችን...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.