05/18/2024

ሜሪላንድ

በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

የሞንጎምሪ ካውንቲ ጊልክሪስት የስደተኛ መርጃ ማዕከል መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎች አዘጋጅቷል፡፡ ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው:: በዚህ ፕሮግራም...
ናኦሚ ባሳለፍነው አመት በሴቶች የአለም ዋንጫ ላይ አሜሪካን ወክላ በተከላካይነት ባሳየችው ድንቅ ችሎታ እንዲሁም አመቱን ሙሉ ለክለቧ ለ ሳን...
የዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ዩዝ ፕሮግራም በዘንድሮው የታዳጊዎች ፕሮግራሙ እንዲሳተፉ ሁለት የዲሲ ታዳጊዎችን መርጧል፡፡ በዚህ ፕሮግራም እንዲሳተፉ የተመረጡትም የከፍተኛ ሁለተኛ...
ነገ ይኖርል ተብሎ በሚጠበቀው ዝናብና ጎርፍ ምክንያት የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ይዘጋሉ ተብሏል። በተጨማሪም ከሰዓት የሚኖረውንና እስከ 40ማይል በሰዓት የሚምዘገዘግ...
የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ በኢንፍሉዌንዛ/ጉንፋን ላይ ለሚያደርገው ምርምር አዲስ በሽተኞችን እየመለመለ ይገኛል:: እድሜያቸው ከ18-49 የሆኑ ጉንፋን የጀማመራቸው ሰዎች በስልክ ቁጥር 410-706-8800...