ዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ አካባቢ የመኪናዎ ባትሪ ሞቶ መኪናዎ አልነሳም ካለ የከተማው ቢሮ በመደወል የነፃ የጃምፕስታርት (መኪና ማስነሳት) አገልግሎት ማግኘት...
ብሬድ ፎር ዘ ሲቲ ለዘንድሮ አመትበዓል ስጦታዎችን ለዲሲ ነዋሪዎች አዘጋጅቷል።እነዚህ ስጦታዎች የ50$ ዴቢት ካርድ፣ ተርኪና የተለመዱ የአትክልትና ፍራፍሬዎች ከስፔሻል...
በዘንድሮው ምርጫ ሜሪላንዶች ከመሪዎቻቸው በተጨማሪ የተወሰኑ ሌሎች ጉዳዮች ላይ ድምጻቸውን ይሰጣሉ።ከነዚህም አንዱ የማሪዋና/ካናቢስን በመዝናኛነት መጠቀም መፍቀድን ይመለከታል። ይህ በ4ኛ...
የስሚዞንያን ኤር ኤንድ ስፔስ ሙዚየም National Air and Space Museum, Smithsonian Institution ለወራት በእድሳት ምክንያት ተዘግቶ በመጪው ሳምንት ይከፈታል።...
ኸድ (HUD – Federal Housing and Urban Development) በዲሲ ኃውሲንግ ኦቶሪቲ ላይ ያቀረበው ቦምብ የሆነ ሪፖርት ትላንት ሾልኮ ወቷል።...
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት በቅርቡ በ3ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዲስትሪክት/ወረዳዎች ውስጥ የካርድ አጭበርባሪዎች በመደብሮች የካርድ መክፈያ ላይ የገጠሟቸውን የክሬዲትና ዴቤት...
ከነገ ኦክቶበር 1/2022 ጀምሮ በሜሪላንድ እድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች በመኪና ውስጥ ፊታቸውን ወደኋላ አዙረው በቡስተር መቀመጫ ብቻ...
ፖርቶሪኮንና ፍሎሪዳን እንዳልነበር ያረገው ኸሪኬን ኢያን በመጪው ቅዳሜና እሁድ አዚህ ሰፈር ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። ይህንን ተከትሎም ከባድ ዝናብና ውሽንፍር...
ከዚህ ቀደም ለፖሊስ መኪኖችና ለአምቡላንስ ብቻ ይደረግ የነበረው የሙቭ ኦቨር ህግ (ጠጋ በሉ ህግ) ከኦክቶበር 1 ጀምሮ በሜሪላንድ ለሁሉም...
የአለም ዋንጫን በማስመልከት “2022 World Cup Emergency Amendment Act of 2022” የተባለ በዲሲ አዲስ የአልኮል መጠጦች ሽያጭ ህግ ወቷል።...