12/12/2024

ቨርጂንያ

በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ባሳለፍነው ሳምንት በዚሁ በኢትዮጲክ በተደረገው ፖል ውጤት መሰረት በመጠይቁ ከተሳተፉ 51 ሰዎች 26ቱ ወይንም 51 ከመቶ የሚሆኑት በመጪው ፕሬዘደንታዊ...
በቨርጂንያ ፌርፋክስ ካውንቲ የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ በዚህ...
🎉በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ከ900 በላይ የዜና አገልግሎት ሰጪዎች በተሳተፉበትና የገለልተኛ አነስተኛና አካባቢያዊ የዜና ተቋማትን ለመደገፍ ታስቦ በተዘጋጀው የፕሬስ ፎርዋርድ...
ካሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ኦክቶበር 1 2024 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው አዲሱ የዲሲ ህግ መሰረት የዲሲ መንግስት በተደጋጋሚ ጥፋት ያጠፉ የሜሪላንድና...