12/12/2024

ቨርጂንያ

በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ከሰሞኑ የአርሊንግተን ቨርጂንያ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ የ73 ዓመት አዛውንት የሆኑት ወይዘሮ አቦነሽ ባሳለፍነው እሁድ ኦገስት 27 2023 ዓም ታስረው...
ነገ ሐሙስ ኦገስት 31 አለም አቀፍ የኦቨርዶዝ አዌርነስ ቀን ወይንም በመድሃኒት/አደንዛዥ እጽ ከመጠን በላይ በመውሰድ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች የሚታሰቡበት...
የሪፐብሊካኑ የቨርጂንያ ስቴት ገዢ የግሌን ያንግኪን ሞዴል ፖሊስ የሆነውና ጾታቸውን በቀየሩ ተማሪዎች ላይ የሚያተኩረው ረቂቅ ፖሊሲ የአገሪቱን ህገመንግስት እንደማይጋፋና...
በዲሴምበር 2022 በፌስቡክ ባለቤት ሜታ ካምፓኒ የተፈረመውና በታሪክ ታላላቅ ከሚባሉት የካሳ ክፍያዎች ከፊት የሚሰለፈው የ725 ሚልየን ዶላር ካሳ ውሳኔና...