ከንቲባዋ ከእሁድ ማምሻ ጀምሮ እስከ ሰኞ ይኖራል ተብሎ በሚጠበቀው የበረዶ ውሽንፍር ምክንያት ሊኖር የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞቻቸውን...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ዕሁድ -ጃንዋሪ – 5 – 7፡00 pm ነው። የሚከተሉት የትምህርት ተቋማትና የመንግስት አገልግሎት ሰጪዎች...
አንባቢዎች በተደጋጋሚ በጠየቁን መሰረት የሜሪላንድ በተለይም የሞንጎምሪ ካውንቲ የአፎርደብል ቤቶች መረጃን ከሚያውቁ ጠይቀን ለመምጣት በማሰብ እንደመጀመሪያ እንዲሆነን ይህንን አጠናቅረናል።በሂደት...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለጃንዋሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ላይ በተለያዩ የከተማው...
ጃንዋሪ 3 2025፡ ሪችመንድ ቨርጂንያ የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን ዛሬ ጃንዋሪ 3 ማምሻውን ባወጡት መግለጫ በመጪው እሁድ ጀምሮ ይኖራል...
01/03/2025 – እስካሁን ባለው መረጃ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች ዛሬ ይኖራል ተብሎ በተተነበየው የበረዶ ውሽንፍር ምክንያት አስቀድመው ይዘጋሉ። ይህ ዜና...
ሐሙስ ጃንዋሪ 2 2025 – ዋሽንግተን ዲሲ ዛሬ ጧት 10 ሰዓት ላይ የካፒቶል ፖሊስ አባላት በዲሲ ዳውንታውን ፒስ ሰርክል...
ትላንት ጃንዋሪ 1 2025 ንጋት ላይ በኒው ኦርሊንስ የደረሰውን የአሸባሪ ጥቃት ተከትሎ የዲሲ ፖሊስ ሳምንቱን በሙሉ ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግ...
ዲሴምበር 30, 2024– የዲሲ ከንቲባ ከመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘደንትጋ እንደተወያዩና ሁለቱም ለዲሲ መልካም ነገሮችን እንደሚፈልጉ; ከተማው ከአለም ውብ ከተሞች...
የቀድሞ ፕሬዘደንቶች ከሞቱበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት የዩናይትድ ስቴትስ ሰንደቅ አላማ በግማሽ እንዲውለበለብ የፌደራል ህጉ ያዛል። ይህን ተከትሎም የቀድሞው...