በኦክቶበር 2022 በካውንስልሜምበር ብርያን ነዶው ተዘጋጀቶ የቀረእበው የሎካል ሬሲደንትስ ቮቲንግ ራይትስ አክት የተባለውና የአሜሪካ ዜግነት የሌላቸው የዲሲ ነዋሪዎች በአካባቢያዊ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
የአሶሼትድ ፕሬስ ዛሬ ዲሴምበር 29 2023 እንደዘገበው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች የላላ ብሎን እንዳላቸውና ይህ አውሮፕላን ያላቸው የአየር መንገዶች...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ማክሰኞ 11/28 ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 28 ዲግሪ እንደሚደርስና በሚኖረው ንፋስ...
ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ “Ethiopia at the Crossroads” የሚል ስያሜ የተሰጠው የኢትዮጵያን የ1750 አመት ታሪክ ከዘመናዊ የስነጥበብ ስራዎችጋ የሚቃኝ...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ዕሁድ፤ ኖቬምበር 19፣ 2023 ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 35 ዲግሪ እንደሚደርስና...
ምስል ከፌርፋክስ ፖሊስ በፌርፋክስ ካውንቲ የማውንት ቨርኖን ፖሊስ ዲስትሪክት ሁለት ታዳጊዎችን በሽጉጥ አስፈራርቶ ሊዘርፍ የሞከረውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር እንዳዋለ...
የዋናባና ዩ ኤስ ኤ በተባለ ብራንድ ተመርተው ለገበያ የቀረቡ የአፕል ሶሶችና የአፕል ሲናመን ፒውሪ በውስጣቸው ከፍተኛ የሊድ መጠን በመገኘቱ...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 35 ዲግሪ እንደሚደርስና በሚኖረው ንፋስ ምክንያት ለሰውነታችን...
በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ የዲሲ ታዳጊዎች ስለሚሰሯቸው የወንጀል አይነቶች የሚያደርጉት ክርክር ትላንትናና ዛሬ ሶሻል ሚዲያውን ተቆጣጥሮትታል:: እነዚህ ታዳጊዎች በቪዲዮው እንደሚሰማው...
ከ40,000- 60,000 ሰው ይታደምበታል ተብሎ በሚጠበቀው የእስራኤል ደጋፊዎች ሰልፍ ነገ ኖቬምበር 14 ይደረጋል፡፡ ይህን ተከትሎም ከስር በምስሉ የሚታዩት መንገዶች...