በሜሪላንድ ግዛት የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው በ2024 ኖቨምበር አገር አቀፍ ምርጫ እየተወዳደሩ ያሉትን ላሪ ሆጋን በሜሪላንድ የሚኖረውን አማርኛ ተናጋሪ መራጭ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
የአርሊንግተን ካውንቲ ፖሊስ የ2024/25 የትምህርት ዘመን መጀመርን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ለመጪው የትምህርት ዘመን አስር አዳዲስ የፍጥነት መቆጣጠሪያ የትራፊክ ካሜራዎችን...
የትሮፒካል ስቶርም ዴቢ ርዝራዥ በዲሲና አካባቢው ዛሬና ነገ አካባቢያችንን በዝናብና ጎርፍ፤ ኃይለኛ ንፋስና እንዲሁም የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ደሞ ቶርኔዶ...
በየዓመቱ ኦገስት የመጀመሪያ ማክሰኞ የሚከበረው ውጪ የማምሸት ፕሮግራም (National Night Out on Tuesday) ነገ ኦገስት 6/2024 በተለያዩ ቦታዎች ይከበራል።...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ 7/30 እንዳሳወቀው ባሳለፍነው ቅዳሜ ጁላይ 27 ምሽት 8:59 ገደማ በላንግሌይ ድራይቭና ዩኒቨርስቲ ቡሌቫርድ ላይ መንገድ...
ትላንት ቅዳሜ ጌቲስበርግ አካባቢ በነበረው የኢትዮጵያውያን ኮሚውኒቲ ፒክኒክ ላይ ፋውዛን ሀሰን የተባለ የ6 ዓመት ታዳጊ መጥፋቱንና ፖሊስ የጠፋውን ህጻን...
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተ የኢንተርኔት መሰረተ-ልማት መቋረጥን ተከትሎ በርካታ ድርጅቶችና አገልግሎት ሰጪዎች ስራቸውን እንዲያቆሙ ተገደዋል። የዲሲ ሜትሮን ጨምሮ በርካት...
ዛሬ ቅዳሜ በበትለር ፔንሳልቫንያ የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን እያደረገኡ በነበረበት ወቅት የቀድሞው ፕሬዘደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው በርካታ ምንጮች...
ከመጪው ሴፕቴምበር ጀምሮ የኮስኮ አባልነት አመታዊ ክፍያ ጭማሪ የሚያደርግ ሲሆን መደበኛውና እስካሁን 60$ በዓመት የነበረው ክፍያ ወደ $65 ከፍ...
በእለተ አርብ ኤፕሪል 5 ምሽት 11፡21 ላይ የዲሲ ፖሊስ የስልክ ጥሪ ደርሶት ወደ 1300 ፒበዲ ስትሪት አቅራቢያ ባለ አፓርታማ...