12/12/2024

ሞንጎምሪ ካውንቲ

በአሜሪካ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ኖሯቸው 4ና ከዚያ በላይ አመት የኖሩ ነዋሪዎች ለዜግነት ማመልከቻ የኢንተርቪው መጠይቅ መልሶችን እንዲለማመዱ ታስቦ የተዘጋጀው...
በሞንጎምሪ ካውንቲ ቶርኔዶ መሬት እንደነካ ተረጋግጧል :: ከደቂቃዎች በሁዋላ ጌትስበርግና ጀርመንታውን ይደርሳ ከ270 ውጡ በጀርመንታውን, ሞንጎምሪ ቪሌጅ, ጌቲስበርግና አካባቢው...
በ2023 በርካታ ኢትዮጵያውያንን ከወትሮው ባልተለመደ መልኩ በአሜሪካ በሚኖሩበት አካባቢ ባሉ ፖሊሲዎች ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማትና መብታቸውን ለማስከበር እንዲሁም ድምጻቸውን...
የሞንጎምሪ ካውንቲ የተማሪዎች መኪና ግብይት ፋውንዴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመና በካውንቲው ባልይ የንግድ ተቋማትና ባለሞያዎች የተቋቋመ ድርጅት ነው። ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች...