በቀጣይ 1 አመት ለሚሆን ጊዜ የኢትዮጲክ መረጃዎች በዚህ መጠይቅ ላይ ተመስርተው የሚዘጋጁ በመሆኑ እባክዎን እንዳያመልጥዎ። ኢትዮጲክ ለ3 ዓመት ለሚጠጋ...
መልካም አጋጣሚ
ዛሬ ማክሰኞ ጁን 18 በመቶሺዎች ለሚቆጠሩና አሜሪካን ያለወረቀት እየኖሩ ላሉና በዋናነትም ከአሜሪካዊ ዜግነት ካለው ሰውጋ በጋብቻ ለተጣመሩ ሰዎች ህጋዊ...
በአሜሪካ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ኖሯቸው 4ና ከዚያ በላይ አመት የኖሩ ነዋሪዎች ለዜግነት ማመልከቻ የኢንተርቪው መጠይቅ መልሶችን እንዲለማመዱ ታስቦ የተዘጋጀው...
የአርሊንግተን ነዋሪ የሆነው ዋሲሁን ወልደአማኑኤል በፌብሯሪ 20 በገዛው የፒክ _4 ሎተሪ የ200 ሺህ ብር አሸናፊ ሆኗል፡፡ የፒክ_4 ሎተሪ አንዱ...
ኤፕሪል 8 የሚኖረውን የፀሐይ ግርዶሽ በደንብ ለማየት በተለይም በቀጥታ ፀሐይን በማየት ሊመጣ የሚችለውን የአይን ብርሐን ማጣትን ለመከላከል በማሰብ በየመንደሩ...
የአይ አር ኤስ የበጎ ፈቃደኛ ታክስ አዘጋጆች (Volunteer Income Tax Assistance (VITA)ና Tax Counseling for the Elderly (TCE)) ከ60...
ለዲሲ_ሜትሮ በመጪው ሳምንት ማክሰኞና ረቡዕ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የሚሆን የ6 ሰዓት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ይህ ስልጠና በዋናነትም...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ጊልክሪስት የስደተኛ መርጃ ማዕከል መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎች አዘጋጅቷል፡፡ ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው:: በዚህ ፕሮግራም...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ጃንዋሪ 8, 2024 8:00am ጀምሮ እስከ እሁድ ጃንዋሪ 14 11:59pm ኦንላየን ሬንት...
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ጊልክሪስት ሴንተር የነጻ ትምህርት አዘጋጅቷል።ምዝገባው ዛሬ ጃንዋሪ 2 2024 እኩለ ቀን ላይ ተጀምሯል። ውስን...