አንባቢዎች በተደጋጋሚ በጠየቁን መሰረት የሜሪላንድ በተለይም የሞንጎምሪ ካውንቲ የአፎርደብል ቤቶች መረጃን ከሚያውቁ ጠይቀን ለመምጣት በማሰብ እንደመጀመሪያ እንዲሆነን ይህንን አጠናቅረናል።በሂደት...
ማህበራዊ
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለጃንዋሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ላይ በተለያዩ የከተማው...
ጃንዋሪ 3 2025፡ ሪችመንድ ቨርጂንያ የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን ዛሬ ጃንዋሪ 3 ማምሻውን ባወጡት መግለጫ በመጪው እሁድ ጀምሮ ይኖራል...
01/03/2025 – እስካሁን ባለው መረጃ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች ዛሬ ይኖራል ተብሎ በተተነበየው የበረዶ ውሽንፍር ምክንያት አስቀድመው ይዘጋሉ። ይህ ዜና...
ሐሙስ ጃንዋሪ 2 2025 – ዋሽንግተን ዲሲ ዛሬ ጧት 10 ሰዓት ላይ የካፒቶል ፖሊስ አባላት በዲሲ ዳውንታውን ፒስ ሰርክል...
ትላንት ጃንዋሪ 1 2025 ንጋት ላይ በኒው ኦርሊንስ የደረሰውን የአሸባሪ ጥቃት ተከትሎ የዲሲ ፖሊስ ሳምንቱን በሙሉ ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግ...
የኢትዮጲክ ሳምንታዊ ጨዋታ አዲስ የኢትዮጲክ ፕሮግራም ሲሆን ከፌብሯሪ 2025 ጀምሮ በወሩ መጨረሻ የወሩ አሸናፊ ይሸለማል። ምን ይሸለማል የሚለውን በሂደት...
ካሳለፍነው ዲሴምበር 20 ጀምሮ በተወሰኑ የሜትሮ መስመሮችና ጣቢያዎች ላይ ዕድሳት እያደረገ የሚገኘውየዲሲ ሜትሮ በዳውንታውን ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የተወሰኑ ጣቢያዎችን...
የአዲሱ አመት መጀመርን አስመልክቶ አዳዲስ ህጎች በሜሪላንድ ተግባራዊ ይሆናሉ። አንዳንዶቹ ህጎች ልክ አመቱ ሲጀምር ጃንዋሪ 1 የሚጀምሩ ሲሆን የተወሰኑት...
በ2025 የቨርጂንያ ነዋሪዎችና የንግድ ተቋማት በርካታ አዳዲስ ህጎች ያጋጥሟቸዋል። እነዚህን ህጎች አንድ በአንድ እነሆ የዝቅተኛ ክፍያ ጭማሪ (ሚኒመም ዌጅ...