የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንግኪን ዛሬ ሐሙስ ፌብሯሪ 27 2025 የቨርጂንያ ስቴት ፖሊስና የማረሚያ ቤት ተቆጣጣሪዎች ከፌደራል ኢሚግሬሽን ፖሊስ ወይም...
ፌደራል
ዩ ኤስ ኤ ቱዴይ ከሰሞኑ እንዳስነበበው የአሜሪካ ድንበር ጠባቂዎች በ2025 ብቻ በአገሪቱ ደቡባዊ ድንበር በቴክሳስ በኩል የዶሮ እንቁላል በኮንትሮባንድ...
የአይ አር ኤስ የበጎ ፈቃደኛ ታክስ አዘጋጆች (Volunteer Income Tax Assistance (VITA)ና Tax Counseling for the Elderly (TCE)) ከ60...
የሜሪላንድ ስቴት ፖሊስ እንዳሳወቀው ዛሬ ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ከሰዓት ከ4pm በፊት ባለአንድ ሞተር ሴስና አውሮፕላን ባጋጠመው የሀይል መቋረጥ ችግር...
ዛሬ ሐሙስ ፌብሯሪ 13 የአሜሪካ ኢሚግሬሽንና ድንበር ጥበቃ ባወጣው መግለጫ ኤርትራዊውን ስደተኛ ዑቑበስላሴ ክፍለማርያም ዘርዬን በቁጥጥር ስር አውሎ ዲፖርት...
በፊኒክስ አሪዞና በባነር ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ሴንተር ህክምና እየተደረገለት የነበረው ሰራዊት ገዛኸኝ ደጀኔ የተባለ ኢትዮጵያዊ ጃንዋሪ 29 ከሰዓት 1:21 p.m...
ከኮቪድ 19 ፓንደሚክ በኋላ በርካታ የፌደራል መንግስት ሰራተኞች ከቤታቸው ይሰሩ የነበረ ሲሆን ፕሬዘደንት ትራምፕ ወደስልጣን መተው ባወጡት አዲስ ህግ...
የአሜሪካ መከላከያ ከትላንት በስትያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ወቅት ሄሊኮፕተሩ ላይ የነበሩትን የሁለት ወታደሮች ማንነት ይፋ ያደረገ ሲሆን የሶስተኛውን ወታደር...
በሬገን ኤርፖርት አቅራቢያ አውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ተጋጭተው ፖቶማክ ወንዝ ላይ እንደወደቁ በርካታ ባለስልጣናት አስታወቁ። ማምሻውን የፌደራል አቪዬሽን ባለስልጣንን ጨምሮ ከተለያዩ...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከተመረጡ በኋላ ከወሰዷቸው እርምጃዎች አንዱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት/AI/ ላይ ግዙፍ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ አቅደዋል። ምንም እንኳ የሰውሰራሽ...