ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ቤት ለመግዛት የሚመረጠውን የስፕሪንግ ወራትን ተንተርሶ እንዲሁም የፌደራል መንግስት ሰራተኞች መፈናቀልን በማስመልከት በዲሲና አካባቢው የሚሸጡ ቤቶች ቁጥር ከአምና ተመሳሳይ...
ትላንት ረቡዕ ማርች 19 ይፋ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ በዲሲ ዳርቻ በሚገኙ የሜሪላንድ ከተሞች ካውንቲዎች ያሉ አሽከርካሪዎች በተበላሹ መንገዶች፤ በትራፊክ...
የዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ አካባቢ በርካታ ለአሳ ማጥመጃ የሚሆኑ ቦታዎች አሏቸው። ከረጅሙ የፖቶማክ ወንዝ አንስቶ እስከ ሰፊው የቸሰፒክ ቤይ እንዲሁም...
በ2024 ጽድቆ ወደስራ የተገባበት የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በጀት በኮንግረስ ሪፐብሊካን መሪዎች ረቂቅ በጀት መሰረት የ1.1 ቢልየን ዶላር ቅናሽ እንዲኖረው...
በጠቅላላው የአፎረደብል ሀውሲንግ ተጠቃሚ ለመሆን ሶስት አይነት መንገዶች አሉ። አንደኛው በከተማው አፎረደብል ሀውሲንግ ለማቅረብ በተቋቋመ ድርጅት አስተዳዳሪነት የሚከራዩ ቤቶች...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.