ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር የአዋቂዎች የባይስክል ስልጠና ለዲሲና አካባቢው ነዋሪዎች አዘጋጅቷል። የሞንጎምሪ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚጀምረው የፀደይ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የሥልጣን ዘመን ከጀመረ አንስቶ፤ ባለፉት አምስት ሳምንታት ከ30 ሺህ በላይ የፌደራል ሰራተኞች ስራቸውን ማጣታቸው ይገመታል።...
ከስር ያለው  ቪድዮ እጅግ ሰቅጣጭ ምስል ስላለው ተጠንቀቁ:: የሚረብሻችሁ ከሆነ ባታዩትይመከራል:: Graphic video below. Please proceed with care. ባለፈው ሳምንት ከፖሊስ በተተኮሰበት ጥይት ለህልፈት የተዳረገው የ29 አመት ወጣት...
የNational Leased Housing Association (NLHA) የትምህርት ፈንድ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ማመልከቻዎችን መቀበል ጀምሯል። የNLHA የትምህርት ፈንድ የተቋቋመው በ2007 በናሽናል ሊዝድ...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.