እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በሜሪላንድ ፕራይመሪ ለሴኔት የተወዳደሩት አንጀላ ኦልሶብሩክ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ላሪ ሆጋን ደሞ ሪፐብሊካንን ወክለው ለመወዳደር...
ሜሪላንድ
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ዛሬ ማክሰኞ ሜይ 14 2024 የሜሪላንድ ፕራይመሪ ምርጫ የሚደረግበት የመጨረሻ ቀን ነው። በዚህ ምርጫ ለሴኔት እየተወዳደሩ የሚገኙት የፕሪንስ ጆርጅ...
ማሻሻያ: ዛሬ ይደረጋል ተብሎ የነበረው የመንኮራኩር ማምጠቅ ተሰርዟል:: የመሰረዙ ምክንያት ደሞ በጠፈርተኞቹ የኦክስጅን መቀበያ እክል በመገኘቱ ነው ተብሏል:: ይህ...
ተጠባቂው የ2024 የሞንጎምሪ ካውንቲ ትምህርት ቦርድ ምርጫበ2023 በርካታ ኢትዮጵያውያንን ከወትሮው ባልተለመደ መልኩ በአሜሪካ በሚኖሩበት አካባቢ ባሉ ፖሊሲዎች ላይ ያላቸውን...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ማምሻውን እንዳሳወቀው ፍስኃ. በርኄ ሃዲስ የተባል የ54 ዓመት ግለሰብ ከሐሙስ ኤፕሪል 4 ንጋት 6 ሰዓት...
የሞንጎምሪ ካውንቲ መማክርት ዛሬ በነበረው ስብሰባው በካውንቲው የሚገኙ የሺሻ ቤቶች ላይ የሰዓት ገደብ አስቀምጧል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት በርካታ ደንበኞች...
ኤፕሪል 8 የሚኖረውን የፀሐይ ግርዶሽ በደንብ ለማየት በተለይም በቀጥታ ፀሐይን በማየት ሊመጣ የሚችለውን የአይን ብርሐን ማጣትን ለመከላከል በማሰብ በየመንደሩ...
በቦልቲሞር የሚገኘው የፍራንሲስ ስካት ኪይ ድልድይ ዛሬ ማክሰኛ ለሊት 1:30am ላይ በመርከብ ተገጭቶ ተደርምሷል:: ድልድዩን ያቋርጡ የነበሩ በርካታ መኪኖችም...
በ2023 በርካታ ኢትዮጵያውያንን ከወትሮው ባልተለመደ መልኩ በአሜሪካ በሚኖሩበት አካባቢ ባሉ ፖሊሲዎች ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማትና መብታቸውን ለማስከበር እንዲሁም ድምጻቸውን...
ለፒዲዲ በሙዚቃ አቀናባሪነት ያገለግል የነበረው ሮድኒ ጆንስ (ሊል ሮድ) ሻን ኮምብስ በተደጋጋሚ ወሲባዊ ጥቃትና ዘለፋ እንደፈጸመበትና የሰራበትን ገንዘብ እንዳልከፈለው...