12/12/2024

ዜና

በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።

የኢትዮጲክ ባልደረቦች የአንባቢዎቻችንን ፍላጎት ከትኩረት በማስገባት በተለይም ከመጪው የትራምፕ አስተዳደርጋ ተያይዞ በስደተኞች ላይ ሊኖሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችንና መፍትሄዎቻቸው ላይ ለመምከር...
ሰሞኑን በዲሲና አካባቢው ያሉ የድንገተኛ ህሙማን መቀበያ ክፍሎች በርካታ በሳምባ በሽታ በተያዙ ሰዎችን እያስተናገዱ እንደሆነ ሜድስታር አስታወቀ። በአካባቢያችን 33...
አኒታ ስኖውና ሴዳር አታንሲዮ ለአሶሼትድ ፕሬስ ካዘጋጁት የተወሰደ ኖቨምበር 14 ኒው ዮርክ ማሪቤል ሂዳልጎ ከአንድ አመት ልጇጋ በመሆን ተወልዳ...
ምክትል ፕሬዘደንት ካማላ ሀሪስ ነገ ኖቨምበር 5 የምርጫ ውጤቶችን ለመመልከት የምርጫ ባልደረቦቻቸውን ይዘው ከታሪካዊ የጥቁሮች ዩኒቨርስቲ አንዱ በሆነው በዋሽንግተን...
ሐሙስ ኦክቶበር 31 2024 የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭና ዴሞክራትን ወክለው በዩናይድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ወክለው ለመመረጥ ቅስቀሳ እያደረጉ የሚገኙትን...