በጁላይ 2024 በቀረበው የበጀት ረቂቅ ዋሽንግተን ዲሲ በአንድ ጉዞ 1$ ብቻ እያስከፈለ አገልግሎት ይሰጥ የነበረውን የሰርኩሌተር የባስ አገልግሎት እንዲቋረጥ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው በፕሬዝዳንትነት ለመመረጥ እየተፎካከሩ ያሉት ካማላ ሀሪስ ዛሬ ማክሰኞ 10/29 ናሽናል ሞል ቀን 3 ሰአት ላይ ያዘጋጁትን...
የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪዎች ከዛሬ ኦክቶበር 28 ጧት 8፡30 ጀምሮ እስከ ዕሁድ ኖቨምበር 3 ድረስ መምረጥ እንደሚችሉ ተነግሯል። የዘንድሮውን ምርጫ...
ባሳለፍነው ሳምንት በዚሁ በኢትዮጲክ በተደረገው ፖል ውጤት መሰረት በመጠይቁ ከተሳተፉ 51 ሰዎች 26ቱ ወይንም 51 ከመቶ የሚሆኑት በመጪው ፕሬዘደንታዊ...
49ኛው የመሪን ኮር ማራቶን ነገ ዕሁድ ኦክቶበር 27 2024 ከጧት 7፡55am ጀምሮ ይከናወናል። በዚህ ታላቅ የሩጫ ውድድር ላይ ከ30...
ባሳለፍነው ረቡዕ ኦክቶበር 23 እኩለ ለሊት ገደማ በ1396 ፍሎሪዳ አቬኑ ኖርዝ ኢስት አቅራቢያ በሚገኘው የኤክሰን ጋዝ ስቴሽን ሰራተኛ የነበረችው...
በሜሪላንድ በጊዜ መምረጥ ለሚሹ ከዛሬ ኦክቶበር 24 2024 ጀምሮ መምረጥ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡ የሜሪላንድ መራጮች አስቀድመው ካልተመዘገቡና የመራጭነት መስፈርቶችን የሚያሟሉ...
በቨርጂንያ ፌርፋክስ ካውንቲ የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ በዚህ...
የዩናይትድ ስቴትስ በሽታ መቆጣጠር ባለስልጣን መስሪያ ቤት (ሲ.ዲ.ሲ) ዛሬ እንዳሳወቀው ከሆነ በበርካታ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች በሚገኙ የኳርተር ፓውንደር በርገር...
ባሳለፍነው ቅዳሜ ኦክቶበር 19 2024 አዲስ በተከፈተው የሞንጎምሪ ካውንቲ ኮሚውኒቲ ኮሌጅ ለከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችና ወላጆች ኦፕን ሃውስ ፕሮግራም...