ከፒጂ ካውንቲ ወደ ዲሲ የሚወስደው I-295 በርካታ መኪኖች እየተሰራ ያለ አስፋልት ላይ በፈሰሰ ሬንጅ በመዘፈቃቸውና መውጣት ባለመቻላቸው ምክንያት ዲሲ...
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ
ከጁን 27 እስከ ኦገስት 12፤ 2022 የሚቆይ የነፃ ምግብ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች ለሆኑ የፒጂ ነዋሪዎች ይታደላል። የምግብ እደላው...
ጁን 14 እኩለሌሊት እስከ ጧት 7:00am ባለው ጊዜ የ6 መኪኖች መስኮት ተሰብሮ ኤርባጋቸው ተሰርቋል:: የታኮማ ፖሊስ ሪፖርት እንደሚያሳየው ስሪታቸው...
ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ...
የሜሪላንድ ነዋሪዎች ሆነው ከ100$ በላይ እና ከ1 ወር በላይ የቆየ ውዝፍ የውኃ ቢል ካለብዎት እና ቤተሰብ የገቢ መጠን ከስር...
እስከ ጁላይ 2 የራይድ-ኦን፤ ራይድ-ኦን ኤክስትራ፤ ፍሌክስና ፍላሽ ባሶች በሙሉ በነፃ አገልግሎት ይስጣሉ።http://ow.ly/9ShW50IE4IO
ሞንጎምሪ ካውንቲ በመጪው ቅዳሜ 06/11/2022 ከጠዋቱ 10 ሰዓት ጅምሮ እስከ ከሰዓት 2 ሰዓት የሚዘልቅ የከባድ መኪና ሾፌሮችን ለመመልመል፤ የከባድ...