ባሳለፍነው ጃንዋሪ 29 2025 የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች እንዳስታወቀው ማህሌት አየለንና ኤፍራታ ጥበቡን ጨምሮ 13 ተማሪዎች ከኩዌስት ብሪጅ...
ማህበራዊ
የሜሪላንድ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ስለ ስደተኞች በማስመልከት ለሁሉም የሜሪላንድ ህግ አስከባሪ ፖሊሶች ይህን መመሪያ አውጥቷል:: BALTIMORE, MD –Attorney General Anthony...
AARP በ2025 በ3 የተለያዩ ዘርፎች የገንዘብ ድጋፍ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ። የማመልከቻዎቹ የመጨረሻ ቀን ማርች 5 2025 ከሰዓት 5፡00pm እንደሆነ...
በዲሲ የቅጥር አገልግሎት ዲፓርትመንት የሚተዳደረው ከንቲባው ማሪዮን ኤስ.ባሪ የበጋ የወጣቶች ሥራ ስምሪት ፕሮግራም (MBSYEP) ከ14 እስከ 24 ዓመት የሆናቸው...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከተመረጡ በኋላ ከወሰዷቸው እርምጃዎች አንዱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት/AI/ ላይ ግዙፍ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ አቅደዋል። ምንም እንኳ የሰውሰራሽ...
የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር በዋሽንግተን ዲሲ ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚያስቀር ህግ አፅድቀዋል:: በቀጣይ በኮንግረስ ይታያል:: በኮንግረስ ከፀደቀም የዲሲ ህግ...
ሰኞ፣ ጃንዋሪ 6, 2025፣ ማክሰኞ፣ ጃንዋሪ 7, 2025 እና ረቡዕ፣ ጃንዋሪ 8, 2025 ትምህርት ቤቶች እና ቢሮዎች ተዘግተው እንደነበር...
የስሚዞንያን ናሽናል ዙ ማክሰኞ ኦክቶበር 15 ሁለት ፓንዳዎችን ከቻይና ተረክቦ እንደነበር ይታወቃል። ከአመት በፊት 2 ፓንዳዎች የውሰት ዘመናቸው በማለቁ...
የ495 ኤክስፕረስ መንገዶች ማስፋፊያ ፕሮጀክት አንዱ አካል በሆነውና 495 ኔክስት ተብሎ በሚጠራው በዚህ ፕሮጀክት ሊሰራ ለታቀደው የኤክስፕረስ ሌን መግቢያ...
ኢትዮጲክ በየአመቱ የሚያደርገው የታክስ ባለሞያዎች ውድድር ዘንድሮም ተመልሶ መቷል። ባለፈው ዓመት ባደረግነውና 139 ሰዎች በተሳተፉበት መጠይቅ አንባቢዎች በጠቅላላው 16...