የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ጤና ቢሮ ትላንት ፌብሯሪ 28 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በካውንቲው በተለይም በ5700 ሊቪንግስተን ሮድ ኦክሰን ሂል አካባቢ...
ማህበራዊ
የዋሽንግተን ዲሲ መንግስት ቺፍ ፋይናንሺያል ኦፊሰር ግሌን ሊ ትላንት እንዳስታወቁት ከሆነ አመቱ ከተጀመረ እስካሁን ከተተነበየው በ21.6 ሚልየን ያነሰ ገቢ...
ባለፈው ሳምንት በዲሲ ፖሊስ ተተኩሶበት ለህልፈት የተዳረገው የሱራፌል አባት አቶ አበባው ከሰሞኑ በተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍና የሱራፌል መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንግኪን ዛሬ ሐሙስ ፌብሯሪ 27 2025 የቨርጂንያ ስቴት ፖሊስና የማረሚያ ቤት ተቆጣጣሪዎች ከፌደራል ኢሚግሬሽን ፖሊስ ወይም...
በቨርጂኛ የላውደን ካውንቲ ፖሊስ ሰኞ ፌብሯሪ 24 2025 እንዳስታወቀው በግምት ወደ 1 ነጥብ አራት ሚልየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከአጭበርባሪዎች...
የአይ አር ኤስ የበጎ ፈቃደኛ ታክስ አዘጋጆች (Volunteer Income Tax Assistance (VITA)ና Tax Counseling for the Elderly (TCE)) ከ60...
በሜሪላንድ የተወካዮች ምክር ቤት የፕሪንስ ጆርጅ ካንውቲን የሚገኘውን 22ኛ ዲስትሪክት ወክለው የተመረጡት ተወካይ ኒኮል ዊልያምስ ፌብሯሪ 4 2025 አንድ...
የሜሪላንድ ትራንስፖርት ባለስልጣን ትላንት ሐሙስ ፌብሯሪ 20 ባወጣው መግለጫ I-895 ወይም የባልቲሞር ሀርበር ተነል ከሰኞ ፌብሯሪ 24 ጀምሮ እስከ...
የዲሲ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዛሬ በ ኤክስ ገፃቸው እንዳሰፈሩት በዲሲ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 3 የሜሪላንድ አሽከርካሪዎችን ከሰዋል:: እኚህ 3...
የNational Leased Housing Association (NLHA) የትምህርት ፈንድ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ማመልከቻዎችን መቀበል ጀምሯል። የNLHA የትምህርት ፈንድ የተቋቋመው በ2007 በናሽናል ሊዝድ...