ሜሪላንድ

በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

LAST UPDATE: ሐሙስ ጃንዋሪ 18 10:00PM ነገ አርብ ጃንዋሪ 19 2023 ይጥላል ተብሎ በሚጠበቀው በረዶና መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት...
ለዲሲ_ሜትሮ በመጪው ሳምንት ማክሰኞና ረቡዕ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የሚሆን የ6 ሰዓት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ይህ ስልጠና በዋናነትም...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ጊልክሪስት የስደተኛ መርጃ ማዕከል መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎች አዘጋጅቷል፡፡ ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው:: በዚህ ፕሮግራም...
የዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ዩዝ ፕሮግራም በዘንድሮው የታዳጊዎች ፕሮግራሙ እንዲሳተፉ ሁለት የዲሲ ታዳጊዎችን መርጧል፡፡ በዚህ ፕሮግራም እንዲሳተፉ የተመረጡትም የከፍተኛ ሁለተኛ...
ነገ ይኖርል ተብሎ በሚጠበቀው ዝናብና ጎርፍ ምክንያት የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ይዘጋሉ ተብሏል። በተጨማሪም ከሰዓት የሚኖረውንና እስከ 40ማይል በሰዓት የሚምዘገዘግ...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.