በሜሪላንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ዕሁድ ሜይ 18 ማምሻውን ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ77 አመት አዛውንት የሆኑትን ወይዘሮ አስናቀች አምደሩፋዔል...
አንዲት ኢትዮጵያ የተባለች ምሥራቅ አፍርካዊት ሀገር ለሁለተኛ ጊዜ ሊወራት የመጣውን የጣሊያን ጦር በአለም ማኅበረሰብ ፊት እንዴት ተጋፈጠች? ይሄ ሁኔታስ...
የባይደን ቢሮ ዕሁድ ሜይ 18 2025 ባወጣው መግለጫ የቀድሞው ፕሬዘድነት በአስከፊ የፕሮስቲት ካንሰር እንደተጠቁና ይህ ካንሰርም ወደ አጥንታቸው እንደተስፋፋ...
የበጋው ወቅት መጀመሩን የሚያረጋግጠው የሜሞሪያል ዴይ በአል ዊኬንድ በርካቶች ወደ ባህር ዳርቻዎች የሚሄዱበት በአል እንደመሆኑ ከሜሪላንድና አካባቢው በርካቶች ወደ...
ዋሽንግተን ዲሲ፣ የዩናይትድ ስቴትስን ጦር ሠራዊት 250ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ለማክበር ጁን 14 ቀን 2025 አንድ ትልቅ ወታደራዊ የሰልፍ...
በዘንድሮው የበጋ ወቅት በየሰፈራችን ያሉት የመዋኛ ገንዳዎች ያለገደብ አገልግሎት ይሰጣሉ። በተለይ ልጆች ያላቸው ቤተሰቦች እነዚህን የመዋኛ መዝናኛዎች ያዘወትራሉ። እርስዎም...
ባሳለፍነው ሳምንት ዴይሊ ሜይል አገኘሁት ባለው ረቂቅ የሪያሊቲ ሾው ፕሮፖዛል ላይ ታየ የተባለው ረቂቅ ሀሳብ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል።በዚህ...
ከሰሞኑ በአገረ አሜሪካን ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ነጭ ስደተኞች የአሜሪካ ባንዲራ እያውለበለቡ በመግባታቸው በርካታ የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞችና ደጋፊዎች ዘንድ ከአሜሪካ...
በጆርጂያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፐሪሜትር ኮሌጅ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ለመያዝ እየሰራች ያለችው ራኬብ ተስፋስላሴና ፓሎማ ሆጅ በአገሪቱ ትልቅ ክብር...
ኢትዮጲክ – ከኢትዮጲክ ጋር ስለሚኖርሽ ቆይታ እያመሰገንን፤ በቅድሚያ እስቲ እራስሽን አስተዋውቂልን። ራኬብ – እሺ እኔም ይሄንን ዕድል ስለሰጣችሁኝ እና...