በሜሪላንድ የተወካዮች ምክር ቤት የፕሪንስ ጆርጅ ካንውቲን የሚገኘውን 22ኛ ዲስትሪክት ወክለው የተመረጡት ተወካይ ኒኮል ዊልያምስ ፌብሯሪ 4 2025 አንድ...
የሜሪላንድ ስቴት ፖሊስ እንዳሳወቀው ዛሬ ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ከሰዓት ከ4pm በፊት ባለአንድ ሞተር ሴስና አውሮፕላን ባጋጠመው የሀይል መቋረጥ ችግር...
የሜሪላንድ ትራንስፖርት ባለስልጣን ትላንት ሐሙስ ፌብሯሪ 20 ባወጣው መግለጫ I-895 ወይም የባልቲሞር ሀርበር ተነል ከሰኞ ፌብሯሪ 24 ጀምሮ እስከ...
የዲሲ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዛሬ በ ኤክስ ገፃቸው እንዳሰፈሩት በዲሲ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 3 የሜሪላንድ አሽከርካሪዎችን ከሰዋል:: እኚህ 3...
የNational Leased Housing Association (NLHA) የትምህርት ፈንድ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ማመልከቻዎችን መቀበል ጀምሯል። የNLHA የትምህርት ፈንድ የተቋቋመው በ2007 በናሽናል ሊዝድ...
ከስር ያለው የቲክቶክ ቪድዮ እጅግ ሰቅጣጭ ምስል ስላለው ተጠንቀቁ:: የሚረብሻችሁ ከሆነ ባታዩት ይመከራል:: Graphic video below. Please proceed with...
በዩናይትድ ስቴትስ የዲሲ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቢሮ ዛሬ እንዳሳወቀው ኦገስት 18 2019 ረፋድ ላይ በ708 Kennedy Street ባለ መኖሪያ...
የአርሊንግተን ፖሊስ አቶ ተኪዬ ተገኝተዋል ብሏል:: መረጃውን ላጋራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን:: — የአርሊንግተን ፖሊስ ዛሬ ባወጣው የአፋልጉኝ ጥሪ የ67 አመት...
የናሽናል ትራንስፖርቴሽን ሴፍቲ ቦርድ ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቀው አንድ የሴስና 172ኤስ አውሮፕላንና ላንኬር 360 ኤም ኬ 2 የተባሉ አውሮፕላኖች በአየር...
በሜሪላንድ የመወሰኛ ምክር ቤት የሀዋርድ ካውንቲን በሚወክሉት ተወካይ ቨኔሳ አተርቤሪና (ዴሞክራት) የፍሬድሪክ ካውንቲ ተወካይ በሆኑት ክሪስ ፌይር (ዴሞክራት) አርቃቂነት...