በዲሲ ከንቲባ ስም የተሰየመውና የባውዘር ህግ (Bringing Oversight to Washington and Safety to Every Resident” (BOWSER) Act) ተብሎ የተሰየመው...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን ዛሬ ፌብሯሪ 10 ባወጡት መግለጫ ከነገ ጀምሮ ይኖራል ተብሎ በተተነበየው የበረዶ ውሽንፍርና እስከ 8 ኢንች...
ከኮቪድ 19 ፓንደሚክ በኋላ በርካታ የፌደራል መንግስት ሰራተኞች ከቤታቸው ይሰሩ የነበረ ሲሆን ፕሬዘደንት ትራምፕ ወደስልጣን መተው ባወጡት አዲስ ህግ...
የዲሲና አካባቢው በመጪው ማክሰኞ 1:00pm ጀምሮ እስከ ረቡዕ 7፡00am የሚዘልቅ የበረዶ ውሽንፍር እንደሚኖርና ይህም ውሽንፍር ከ4 እስከ 6 ኢንች...
በ Montgomery county የምትኖሩና የመማር ፍላጎት ያላቹ February 12,2025 የ መርጃ ልውውጥ ፕሮግራም ስለሚሰጥ በዚህ ሊንክ እና በተጠቀስው ሰዐት...
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ሐሙስ ፌብሯሪ 6 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ ውርጭ፤ ቅዝቃዜና በረዷማ ዝናብ አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት...
የዲሲ ፖሊስ ትላንት ሰኞ ፌብሯሪ 3 2025 ባወጣው መግለጫ በዲሲ ሳውዝ ኢስት የተከሰተን የግድያ ወንጀል እያጣራ እንደሆነ አስታውቋል። ፖሊስ...
አደጋውን በመመርመርና የአስከሬን ፍለጋው ላይ የተሰማሩት የተባበሩት የድንገተኛ አደጋ ተከላካይ ሰራተኞች ዛሬ በጋራ ባወጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በመንገደኞች አውሮፕላን ላይ...
በፌርፋክስ ካውንቲ የፍራንኮኛ ፖሊስ ጣቢያ ዛሬ ማክሰኞ ፌብሯሪ 4 የወጣው ዜና እንደሚያሳየው በጃንዋሪ 27 ለሊት 2፡30am ላይ በ6700 block...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለፌብሯሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ዛሬ ፌብሯሪ 3 2025 ይፋ አድርጓል። በዚህ...