ፕሬዘደንት ትራምፕ ከተመረጡ በኋላ ከወሰዷቸው እርምጃዎች አንዱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት/AI/ ላይ ግዙፍ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ አቅደዋል። ምንም እንኳ የሰውሰራሽ...
የትራምፕ ዋይት ኃውስ ትላንት እሁድ በኤክስ ገጹ ላይ ባወጣውና በአይስ በቁጥጥር ስር አውዬ ወደአገራቸው ዲፖርት አረጋቸዋለሁ ካላቸው ስደተኞች መኃከል...
የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር በዋሽንግተን ዲሲ ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚያስቀር ህግ አፅድቀዋል:: በቀጣይ በኮንግረስ ይታያል:: በኮንግረስ ከፀደቀም የዲሲ ህግ...
ሰኞ፣ ጃንዋሪ 6, 2025፣ ማክሰኞ፣ ጃንዋሪ 7, 2025 እና ረቡዕ፣ ጃንዋሪ 8, 2025 ትምህርት ቤቶች እና ቢሮዎች ተዘግተው እንደነበር...
የስሚዞንያን ናሽናል ዙ ማክሰኞ ኦክቶበር 15 ሁለት ፓንዳዎችን ከቻይና ተረክቦ እንደነበር ይታወቃል። ከአመት በፊት 2 ፓንዳዎች የውሰት ዘመናቸው በማለቁ...
የ495 ኤክስፕረስ መንገዶች ማስፋፊያ ፕሮጀክት አንዱ አካል በሆነውና 495 ኔክስት ተብሎ በሚጠራው በዚህ ፕሮጀክት ሊሰራ ለታቀደው የኤክስፕረስ ሌን መግቢያ...
ኢትዮጲክ በየአመቱ የሚያደርገው የታክስ ባለሞያዎች ውድድር ዘንድሮም ተመልሶ መቷል። ባለፈው ዓመት ባደረግነውና 139 ሰዎች በተሳተፉበት መጠይቅ አንባቢዎች በጠቅላላው 16...
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ማክሰኞ ጃንዋሪ 21 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ ውርጭና ቅዝቃዜ አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ...
ፕሬዘደንት ትራምፕ አስተዳደር ቅድሚያ እሰጣቸዋለው የሚላቸውን ጉዳዮች ዛሬ በበዓለ ሲመታቸው ዘርዝረዋል። ወደፊት በደንብ የተጠናቀረ ዘገባ በአማርኛ ይኖረናል። ለዛሬ ግን...
ተፈላጊዋ ተገኝታለች። ሼር ያረጋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን — የባልቲሞር ካውንቲ ፖሊስ ትላንት ዕሁድ ጃንዋሪ 19 ባወጣው የአፋልጉኝ ጥሪ የ26 ዓመት...