ዛሬ የዕውቁ የጥቁሮች መብት ተሟጋች የሆነውና በሰላማዊ ትግል ስትራቴጂው የሚታወቀው የዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ መታሰቢያ ቀን ነው። እኛ ስደተኞች...
Update: -ሰበር ዜና- ቲክቶክ ተከፍቷል!! (እሁድ ጃንዋሪ 19 2025) 1:00pm መጪው የአሜሪካ ፕሬዘደንት ዛሬ ዕሁድ ጃንዋሪ 19 በትሩዝ ሶሻል...
አርብ ጃንዋሪ 17-2025- የዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ቲክቶክ ለአሜሪካ ባለሀብቶች ካልተሸጠ በጃንዋሪ 19 እንዲዘጋ...
ከሰሞኑ በፌርፋክስ ፖሊስ አፋልጉኝ ጥሪ ቀርቦበት የነበረውና በኋላም በፖሊስ ህልፈቱ የተነገረው የታምራት ገብረሚካኤል ቤተሰቦች ለቀብርና ለሌሎች ወጪዎች የሚሆን ድጋፍ...
አርብ ንጋት ላይ በወጣ ተጨማሪ መረጃ መሰረት ወንዝ ውስጥ የገባው መኪና አሽከርካሪ በአደጋው ለህልፈት እንደተዳረገ ተገልጿል። ከመጀመሪያው ሰው ሌላ...
በሜሪላንድ የታኮማ ፓርክ ፖሊስ ዛሬ ጃንዋሪ 16 ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ15 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ህያብ አዘራ ወልደሀይማኖትን አፋልጉኝ ብሏል።...
የአሜሪካ ፌደራል የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ዛሬ እንዳሳወቀው ሬድ3 ተብሎ የሚጠራውን የምግብ ማቅለሚያ ለካንሰር ስለሚያጋልጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ከዛሬ ጃንዋሪ...
በቨርጂንያ ፌርፋክስ ካውንቲ የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ሰኞ ጃንዋሪ 13 2025 ጀምሮ እስከ ዕሁድ ጃንዋሪ 19...
እባካችሁ ሼር አርጉት ይህንን – – – መጪው የትራምፕ አስተዳደር በመጀመሪያዎቹ ቀናት ያለፍቃድ ስራ የሚሰሩ ስደተኞችንና ያለ ህጋዊ ወረቀት...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ጊልክሪስት ሴንተር ነጻ የኮምፒውተር ትምህርት ምዝገባ ተጀምሯል ሲል አስታውቋል። ውስን ቦታ ነው ያላቸው። ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ። ይህን...