በፌርፋክስ ካውንቲ የፍራንኮኛ ፖሊስ ጣቢያ ዛሬ ማክሰኞ ፌብሯሪ 4 የወጣው ዜና እንደሚያሳየው በጃንዋሪ 27 ለሊት 2፡30am ላይ በ6700 block...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለፌብሯሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ዛሬ ፌብሯሪ 3 2025 ይፋ አድርጓል። በዚህ...
ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዲሲ በሚከተሉት 5 ከፍተኛ የቅጥር እድል አላቸው ባላቸው ዘርፎች የነፃ ትምህርት እድል አዘጋጅቷል:: በዚህ ፕሮግራም ላይ እድሜያቸው...
ባሳለፍነው ጃንዋሪ 29 2025 የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች እንዳስታወቀው ማህሌት አየለንና ኤፍራታ ጥበቡን ጨምሮ 13 ተማሪዎች ከኩዌስት ብሪጅ...
የአሜሪካ መከላከያ ከትላንት በስትያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ወቅት ሄሊኮፕተሩ ላይ የነበሩትን የሁለት ወታደሮች ማንነት ይፋ ያደረገ ሲሆን የሶስተኛውን ወታደር...
በሬገን ኤርፖርት አቅራቢያ አውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ተጋጭተው ፖቶማክ ወንዝ ላይ እንደወደቁ በርካታ ባለስልጣናት አስታወቁ። ማምሻውን የፌደራል አቪዬሽን ባለስልጣንን ጨምሮ ከተለያዩ...
የሜሪላንድ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ስለ ስደተኞች በማስመልከት ለሁሉም የሜሪላንድ ህግ አስከባሪ ፖሊሶች ይህን መመሪያ አውጥቷል:: BALTIMORE, MD –Attorney General Anthony...
የአርሊንግተን ካውንቲ የዲጂታል እኩልነት ፕሮግራም በፌብሯሪ 18 ለሚጀምረው የመሰረታዊ ኮምፒውተር ትምህርት ምዝገባ ጀምሯል። ትምህርቱ ከፌብሯሪ 18-20፤ 2025 በአርሊንግተን ሚል...
AARP በ2025 በ3 የተለያዩ ዘርፎች የገንዘብ ድጋፍ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ። የማመልከቻዎቹ የመጨረሻ ቀን ማርች 5 2025 ከሰዓት 5፡00pm እንደሆነ...
በዲሲ የቅጥር አገልግሎት ዲፓርትመንት የሚተዳደረው ከንቲባው ማሪዮን ኤስ.ባሪ የበጋ የወጣቶች ሥራ ስምሪት ፕሮግራም (MBSYEP) ከ14 እስከ 24 ዓመት የሆናቸው...