ፕሬዘደንት ትራምፕ ከሰሞኑ በዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ በሚገኘው የNOAA መስሪያ ቤት ይሰሩ የነበሩ ከ1000 በላይ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ሰራተኞችን ከስራ አባረዋል።...
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ጤና ቢሮ ትላንት ፌብሯሪ 28 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በካውንቲው በተለይም በ5700 ሊቪንግስተን ሮድ ኦክሰን ሂል አካባቢ...
የዋሽንግተን ዲሲ መንግስት ቺፍ ፋይናንሺያል ኦፊሰር ግሌን ሊ ትላንት እንዳስታወቁት ከሆነ አመቱ ከተጀመረ እስካሁን ከተተነበየው በ21.6 ሚልየን ያነሰ ገቢ...
ባለፈው ሳምንት በዲሲ ፖሊስ ተተኩሶበት ለህልፈት የተዳረገው የሱራፌል አባት አቶ አበባው ከሰሞኑ በተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍና የሱራፌል መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ...
በቀኝ ዘመም ፖለቲከኞችና ደጋፊዎች ዘንድ በምስጢራዊነቱ ለበርካታ መላምቶች መነሻ የሆነው የጄፍሪ ኤፕስቲን የጉዞ ዝርዝርና ሌሎች መረጃዎችን የያዙ ዶሴዎችን የዩናይትድ...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንግኪን ዛሬ ሐሙስ ፌብሯሪ 27 2025 የቨርጂንያ ስቴት ፖሊስና የማረሚያ ቤት ተቆጣጣሪዎች ከፌደራል ኢሚግሬሽን ፖሊስ ወይም...
ዩ ኤስ ኤ ቱዴይ ከሰሞኑ እንዳስነበበው የአሜሪካ ድንበር ጠባቂዎች በ2025 ብቻ በአገሪቱ ደቡባዊ ድንበር በቴክሳስ በኩል የዶሮ እንቁላል በኮንትሮባንድ...
ከስር ያለው ቪድዮ እጅግ ሰቅጣጭ ምስል ስላለው ተጠንቀቁ:: የሚረብሻችሁ ከሆነ ባታዩትይመከራል:: Graphic video below. Please proceed with care. ባለፈው ሳምንት ከፖሊስ በተተኮሰበት ጥይት ለህልፈት የተዳረገው የ29 አመት ወጣት...
በቨርጂኛ የላውደን ካውንቲ ፖሊስ ሰኞ ፌብሯሪ 24 2025 እንዳስታወቀው በግምት ወደ 1 ነጥብ አራት ሚልየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከአጭበርባሪዎች...
የአይ አር ኤስ የበጎ ፈቃደኛ ታክስ አዘጋጆች (Volunteer Income Tax Assistance (VITA)ና Tax Counseling for the Elderly (TCE)) ከ60...