የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ ከአንድ ሰዓት በፊት ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ላይ እንደተቀመጠው የ52 አመት ጎልማሳ የሆኑትን ወይዘሮ አብረኸት ምራጭን አፋልጉኝ...
ከዚህ ቀደም በኢትዮጲክ እንደተዘገበው የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ ከዚህ ቀደም ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ታዳጊ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ ፈጽሟል ያሉትን ጊግሳ...
ከ2019 ጀምሮ በዋሽንግተን ዲሲ ባለስልጣናት ተፈርሞበትና ህግ ሆኖ የጸደቀው የዲሲ ፖሊሶች የስደተኞችን ለፌደራል መንግስት እንዳይሰጡ የሚከለክለውን ህግ የሚሽር አዲስ...
የፍሎሪዳ የህዝብ ምክር ቤት ተወካይ የሆኑት የሪፐብሊካን ኮንግረስ አባል ግሬግ ስቱብ ዛሬ ሐሙስ ሜይ 29 ባቀረቡት ረቂቅ ህግ መሰረት...
ዘንድሮ መቶኛ አመቱን ባከበረው የብሄራዊው የስፔሊንግ ቢ የልጆች የስፔሊንግ ውድድር ፕፕሪንስ ጆርጅ -ናሽናል ሀርበር፤ ሜሪላንድ በሚገኘው ጌይሎርድ ሆቴል በተከናወነበት...
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ላሉ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ሰዎች በየአመቱ የሚሰጠውና ታዋቂው የሶሳይቲ ኦፍ ፕሮፌሽናል ጆርናሊስትስ የዲሲ ቻፕተር የዴትላየን ሽልማት ፕሮግራም...
ማስጠንቀቂያው ሐሙስ ሜይ 29 ከሰዓት 2:30pm ጀምሮ ተነስቷል:: ….. የሪችመንድ ከተማ ባለስልጣናት ዛሬ ማክሰኞ ሜይ 27 ማለዳ ላይ የከተማዋ...
የሜሪላንድ እና ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ነዋሪዎች ከጁን 1, 2025 ጀምሮ የኤሌክትሪክ ክፍያ ጭማሪ ይገጥማቸዋል ተባለ። በአካባቢው ለብዙ ደንበኞች ኤሌክትሪክ የሚያቀርበው...
በዳውን ታውን ዋሽንግተን ዲሲ በተለይም ዘዋር (ወተር ፍሮንት) አካባቢ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ከምሽት 5 ሰዓት ጀምሮ...
ኢንትሮፒክ የተባለው በሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዙሪያ የሚሰራ ድርጅት ሀብት የሆነው ክላውድ የተባለው ኤ አይ ከሰሞኑ አዲሱን ክላውድ...