12/12/2024

ዜና

በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።

በ2023 በርካታ ኢትዮጵያውያንን ከወትሮው ባልተለመደ መልኩ በአሜሪካ በሚኖሩበት አካባቢ ባሉ ፖሊሲዎች ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማትና መብታቸውን ለማስከበር እንዲሁም ድምጻቸውን...
ለፒዲዲ በሙዚቃ አቀናባሪነት ያገለግል የነበረው ሮድኒ ጆንስ (ሊል ሮድ) ሻን ኮምብስ በተደጋጋሚ ወሲባዊ ጥቃትና ዘለፋ እንደፈጸመበትና የሰራበትን ገንዘብ እንዳልከፈለው...
መላው ቨርጂንያ ያሉ ተማሪዎችን ባሳተፈው የሀሪ በርድ ጁንየር ሽልማት የኦስቦርን ፓርክ ሀይስኩል ተማሪ የሆነችው ማራኪ ይልቃልን ጨምሮ ሁለት የፕሪንስ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ የተማሪዎች መኪና ግብይት ፋውንዴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመና በካውንቲው ባልይ የንግድ ተቋማትና ባለሞያዎች የተቋቋመ ድርጅት ነው። ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች...
ትላንት ማምሻውን በሰሜናዊ ቨርጂንያ ስተርሊንግ በሚገኝ የመኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ ፍንዳታ የአንድ የእሳት አደጋ ተከላክይን ህይወት ቀጥፏል። በተጨማሪም 13...