ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ በዋይት ኃውስ ሮዝ ጋርደን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለአመታት ሲበዘብዙን የነበሩ አገራት ላይ ቀረጥ በመጣል የኢኮኖሚ ነጻነታችንን...
ዲሲ
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ዛሬ ኤፕሪል 2 የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡ እኛም በዚህ ቀን በኦቲዝም ላይ ከሚሰሩ በርካቶች የሀገራችን ሰዎች መሀከል...
ከፌደራል መንግስት በኮቪድ ምክንያት ለስቴት ትምህርት ቤቶች የተሰጠውንና እስካሁን ወጪ ያልተደረገ ገንዘብ ወደካዝና ይመለሳል ተባለ። ማርች 28 በፌደራል የትምህርት...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከተለያዩ የአለም አገራት በሚገቡ የመኪና ምርቶች ላይ የ25% ቀረጥ መጣላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ይህ ታሪፍ ከኤፕሪል 2 ጀምሮ ተግባራዊ...
ዌይሞ የተባለው የሰው አልባ መኪኖች አምራች በዋሽንግተን ዲሲ የታክሲ አገልግሎት ለመስጠት ፍቃድ እንዲሰጠው ለዲሲ ጥያቄ አቅርቧል:: በድረ ገፁ ዛሬ...
በዲሲ ዩኒየን ስቴሽን አምትራክ ተሳፋሪ የነበረ ሰው በኩፍኝ እንደተያዘና በማርች 19 ወደ ደቡብ የሚሄድ የመስመር ቁጥር 175 ባቡር ምሽት...
የ ዘ አትላንቲክ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጄፍሪ ጎልድበርግ ባለፈው ሳምንት የአሜሪካ የጦር ኃይሎች የየመን ሁውቲዎችን ከመደብደባቸው 2 ሰዓት ቀደም...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከሰሞኑ በፈረሙት የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝና በወሰኑት ውሳኔ በተለይም በአሜሪካ በተለያየ ደረጃ በሚገኙ ስደተኞች ዘንድ ዘላቂ ተጽዕኖ ሊያደርሱ...
ሰኞ ማርች 24 የዲሲ ካውንስል የፍትህና የህዝብ ደህንነት ኮሚቴ ዋና ሊቀ መንበር የሆኑት ብሩክ ፒንቶ ይፋ ባደረጉት ፒስ ዲሲ...
እዚህ ዩናይትድ ስቴትስ ከመጣን በኋላ ከምናስተውላቸው ነገሮች አንዱ የወቅቶች መፈራረቅ ነው። እዚህ እንደ አገር ቤት በዝናብና በጸሐይብ ብቻ ሸውደን...