ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ የኢሚግሬሽን ፖሊሶች (አይስ) በካሊፎርኒያ ሎስ አንጀለስ ከተማ ንጋት ላይ ባደረጉት ያልታሰበ የጉልበት ፍተሻ የተነሳ፤ የካሊፎርኒያ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ዕሁድ ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ላይ እንዳስታወቀው አብረኃም ደበላ የተባሉትን የ83 ዓመት አዛውንት አፋልጉኝ ብሏል። አቶ...
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሆኑት ፓም ቦንዲ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሳወቁት ከዩናይትድ ስቴትስ በስህተት ዲፖርት የተደረገው ኪልማር...
በሜይ 22ና 23 ተመርተው ለገበያ የቀረቡና በአንድ ፓውንድ እሽግ የተዘጋጁት ኦርጋኒክ የተፈጩ ስጋ ምርቶችን የገዙ ሰዎች እንዳይጠቀሟቸው የአሜሪካ ግብርና...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ ረቡዕ ባወቱት አዋጅ በአስራ ሁለት አገራት ያሉ ሰዎች ለአገር ደህንነት ስጋት ናቸው በሚል ምክንያት ከመጪው ሰኞ...
በቨርጂንያ ፌርፋክስ ካውንቲ የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከትላንት ሰኞ ጁን 2 2025 ጀምሮ እስከ ዕሁድ ጁን 8...
ኢትዮጲክ – እንግዳችን ስለሆነሽ እናመሰግናለን። እስቲ ያለሽበትን የሙያ ዘርፍ እና ማንነትሽን አስተዋውቂን። ነጻነት – እሺ እኔም በጣም አመሰግናለሁ። ነጻነት...
ቶሪ ሙር የተባለው ይህ ወንጀለኛ ከዚህ ቀደም እጮኛውንና በማህጸኗ የነበረውን ጽንስ በአሰቃቂ ሁኔታ ከገደለ በኋላ ከፖሊስ ተስውሮ ቆይቶ ኋላ...
የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ ከአንድ ሰዓት በፊት ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ላይ እንደተቀመጠው የ52 አመት ጎልማሳ የሆኑትን ወይዘሮ አብረኸት ምራጭን አፋልጉኝ...
ከዚህ ቀደም በኢትዮጲክ እንደተዘገበው የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ ከዚህ ቀደም ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ታዳጊ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ ፈጽሟል ያሉትን ጊግሳ...